የምስራቅ እዝ ምክትል አዛዥ የነበሩት ብ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና የአጋዚ ክፍለ ጦር አዛዥ ሆነው ሲሸሙ ጄል ገብረመድህን በቅጽል ስማቸው ወዲ ነጮ ደግሞ ምክትል ሆነዋል። ብ/ ጄኔራል ጌታቸው በኦሮምያ ከነበረው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ግምገማ ቀርቦባቸው ነበር። በኢትዮጵያ ውስጥ በጭካኔውና በፈጸማቸው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች የሚታወቀውን የአጋዚ ክፍለጦር እንዲመሩ መደረጉ በጄኔራሉ ላይ ቅሬታ መፍጠሩን ምንጮች ይናገራሉ። በተለይ በጭካኔያቸው ተወዳዳሪ […]
