Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና የአጋዚ ክፍለ ጦር አዛዥ ሆኑ

የምስራቅ እዝ ምክትል አዛዥ የነበሩት ብ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና የአጋዚ ክፍለ ጦር አዛዥ ሆነው ሲሸሙ ጄል ገብረመድህን በቅጽል ስማቸው ወዲ ነጮ ደግሞ ምክትል ሆነዋል። ብ/ ጄኔራል ጌታቸው በኦሮምያ ከነበረው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ግምገማ ቀርቦባቸው ነበር። በኢትዮጵያ ውስጥ በጭካኔውና በፈጸማቸው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ከተማ የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ

በአዲስ አበባ ከተማ የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱንና የበሽታው ስርጭት በዚሁ ከቀጠለ ወረርሽኝ ድረጃ ሊደርስ እንደሚችል ተገለጸ። በከተማዋ በርካታ መዝናኛዎች መስፋፋታቸው እና ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ ስጋ ግንኙነት ለበሽታው ስርጭት ዋነኛ ምክንያት መሆኑን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮን ዋቢ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሁን በተገኘው መረጃ መሰረትየትግራይ ወጣቶች ወደ ውትድርና እየጎረፉ ነው።

ዛሬ ጋይንት ከተማ ላይ ብቻ 8 አውቶቡሶች ገብተዋል። ጋይንት ላይ የአልጋ እጥረት አስከስተዋል። ነገ ወደ ደብረ ታቦር እንደሚያመሩ ተሰምቷል።ገና ጋይንት ሳይገቡ አገልጋይ ፖሊሶችን አዘው በየሆቴሉ ያሉ አልጋወች እንዲያዙ በማድረጋቸው የሆቴሎች አልጋ በሙሉ ተይዟል። የመጡት በወልዲያ መስመር አድርገው ከትግራይ ነው። ይህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ለሚደርሰው ሞትና መከራ አገዛዙ ተጠያቂ ነው

ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ሃያ ስድስት አመታት በውጭ ስለሚኖሩ ዜጎቻችን የምንሰማው ዜና በአሰሪዎቻቸው ተደበደቡ፣ ከፎቅ ላይ ተወረወሩ፣ ተደፈሩ፣ ተገደሉ እና የመሳሰሉ አሳዛኝ ዜናዎች ሲሆኑ በዚህም ሂደት ገዥው ቡድን በዜጎቻችን ላይ የሚፈፀሙ በደሎችን ለመከላከል ፍላጎት የለውም የሚል ወቀሳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመረጃ ደህንነት ሰራዊት በኮማንድ ፖስቱ የበላይ ተጠሪነት ለአፈና ዝግጅቱን መጨረሱን ታማኝ ምንጮች ገለፁ

ህወሃት በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ምክንያት አዋቅሮት ሲሰራበት የነበረዉ የመረጃ ደህንነት ሰራዊት በኮማንድ ፖስቱ የበላይ ተጠሪነት ለአፈና ዝግጅቱን መጨረሱን ታማኝ ምንጮች ጠቁመዋል። በዚህም መሰረት • በሶሻል ሚዲያ ዉስጥ በመሳተፍ ከፍተኛ የተቃዉሞና የአመጽ ስራዎችን ያከናወኑ  • ህዝብ መንግስት ላይ ያለዉን ታማኝነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ የአርበኞች ግንቦት 7 የአዲስ አበባ ህዋስ የህወሓትን የድብቅ ማሰቃያ ቦታ እና የመሣሪያ ማከማቻ አወደመ።

ቅዳሜ ሰኔ 3 ቀን 2009 ዓ.ም አንድ የአርበኞች ግንቦት 7 የአዲስ አበባ ህዋስ አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት ከቀድሞ ናዝሬት አውቶቡስ ተራ አጠገብ የሚገኘውን የህወሓትን የድብቅ ማሰቃያ ቦታ እና የመሣሪያ ማከማቻ አወደመ። ቦታው ቀደም ባሉ ዓመታት የጉምሩክ መጋዘን ሆኖ ያገለግል ነበር። በቅርብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በረከት ስሞኦንና አዲሱ ለገሠ የብአዴንን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ለመከታተል ባህር ዳር ከተማ መክተማቸው ታወቀ

በህወሃት የበላይነት የሚመራው አገዛዝ እየገጠመው ያለውን ተቃውሞ ለመቆጣጠር ደፋ ቀና እያሉ ካሉ ከፍተኛ አመራሮች መካከል በረከት ስሞኦንና አዲሱ ለገሠ የብአዴንን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ለመከታተል ባህር ዳር ከተማ መክተማቸውን ከውስጥ አዋቂ ምንጮች  የደረሰው መረጃ አመለከተ። የብአዴን የቀድሞ አመራሮች የነበሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በህወሐት የጦር መኮንንኖች የበላይ አዛዥነት የሚንቀሳቀሰው ሜቴክ ላላከናወነው ግንባታ ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ክፍያ ተፈጸመለት

በህወሃት የጦር መኮንንኖች የሚመራው የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ (ሜይቴክ) ላላከናወነው ግንባታ ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ክፍያ ተፈጸመለት። በህወሃት የጦር ጄኔራሎች የበላይ አዛዥኘት ክፍያውን የወሰደው ሜቴክ ከ 3 አመት በፊት ግንባታውን አጠናቅቆ ለማስረከብ ውል ስለተፈረመበት ያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ መሆኑ ከዋና ኤዲተሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ ተከሰው በእስር የነበሩ ስድስት ሰዎች ከተከሰሱበት ክስ ነፃ ተባሉ

ከሽብርተኞች ጋር በመገናኘት፣ አሸባሪ ለሆነው የኢሳት ሪዲዮ እና ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋዜጠኞች ጋር ቃለ መጠየቅ በመስጠት” በሚል ክስ በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ ስር ከሚገኙት ተከሳሾች መካካል ዛሬ ሰኔ 9/2009 ዓ.ም በዋለው ችሎት ፍርድ ቤቱ ሰባቱን ተከላከሉ ሲል የሚከተሉትን ስድስቱን በነፃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና በሁመራና አርማጭሆ የተደረገው የእርቅ ሙከራ ከሸፈ!

ሸማግሌዎች የተባሉት ብዛት 16 ሲሆኑ አብራሃጅራ ላይ አሰማራዉ መኮነን የተባለ የወያኔ ተላላኪ፣ አብደራፊ ላይ ዋኘዉ አቡሃይ፣ ፋሲል አሻግሬ፣ አድምጠዉ ታደሰ ሲሆኑ ዳንሻ ላይ የወያኔ አሽከር የሆነ በገዘብ ትግሬ ነኝ የሚል ካህሳይ ሐብቱ ከ1986 ጀምሮ የወልቃይትና የጠገዴ ተወላጆች በገዘብ እየተገዛ ካሰገደለ በኋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ህዝባዊ ጉባዬና ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በስኬት ተጠናቀቀ

Aseged Tamene የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ህዝባዊ ጉባዬና ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ በስኬት ተጠናቀቀ:: በዛሬው ህዝባዊ ጉባዬ የአገራዊው ንቅናቄ ተቀዳሚ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታና ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በእንግድነት የተገኙ ሲሆን የጉባዬው አዘጋጅ የዴሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት ፯ ህዝባዊ ኃይል በአምባ ጊዩርጊስ ከተማ ጥቃት ፈፀሙ

በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ አምባጊዪርጊስ ከተማ በመግባት ፖሊስ ጣቢያውን በማጥቃት በርካታ እስረኞችን በማስፈታት 3 በመግደል፣10 በማቁሰል፣6 ሚኒሻዎችን ትጥቃቸውን በመቀማት ወደ ቦታቸው የተመለሱ ሲሆን ከታጋዩች 3 ቀላል የመቁሰል ጉዳት ደርሶባቸዋል።

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ልዩ ኮማንዶ በደቡብ ጎንደር ጥቃት አደረሰ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ልዩ ኮማንዶ በደቡብ ጎንደር ጥቃት አደረስኩ ማለት ተነገረ፤፤ አርበኞች ግንቦት ሰባት ልዩ ኮማንዶ በደቡብ ጎንደር እብናት ከተማ አርበኛ ታጋይ አረጋን ለመያዝ ማዘዣ ጣቢያውን እብናት ከተማ አድርጎ የነበረውን የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ ሰኔ 11 ለ 12 ል ከሌሊቱ 7 ፤30 ሲሆንጥቃት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ጎንደር ያለው ውጥረት ቀጥላል ተባለ

በጎንደር የደጋ መልዛ፡ የመቀጠዋ፡ የዙ ሀሙሲት ፡የደብር አባጃሌ፡ የክልቢ፡ ወጣቶች ከተማውን ከበውታል የወያኔ መከላከያ እብናት አሁንም ስላለ ከእነርሱ ጋር ለመግጠም ተዘጋጅተዋል በተለይ ደብር አባጃሌ ቀበሌ ከባድ ውጥረት እንዳለ ይነገራል። አርበኞች ግንቦት ሰባት ልዩ ኮማንዶ በደቡብ ጎንደር እብናት ከተማ የመሸገውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊያን የጉዞ ሰነድ ባለመውሰዳቸው በሪያድ አቅራቢያ በሚገኙ አካባቢዎች በሳውዲ ፖሊስ መታሰራቸውን ገለጹ:

ወደ ሰማንያ ኢትዮጵያዊያን የጉዞ ሰነድ ባለመውሰዳቸው በሪያድ አቅራቢያ በሚገኙ አካባቢዎች በሳውዲ ፖሊስ መታሰራቸውን ገለጹ:: “ቀኑ ሳያልቅ ከእስር ተፈተን ወደ ሃገራችን መግባት እንፈልጋለን” በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን – የሳውዲ አረቢያ መንግሥት የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ የሌላቸው ሠራተኞች ወደየሀገራቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርበኞች ግንቦት 7 የመረጃና ወታደራዊ ክፍል ልዩ ክትትል የሚደረግባቸው የህዝብ ጠላቶች በቅርቡ ታራ በተራ ይዋገዳሉ !!

በአርበኞች ግንቦት 7 የመረጃና ወታደራዊ ክፍል ልዩ ክትትል የሚደረግባቸው የህዝብ ጠላቶች በቅርቡ ታራ በተራ ይዋገዳሉ !! በመላው የኢትዮጵያ ክልል እየተላኩ የወያኔን የጭፍጨፋ ተልዕኮ ሲፈፅም የነበረሩ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራርሮች ኢላማዎቻችን ናቸው፡፡ በቅርቡ በተነሳው ህዝባዊ አመፅ ዜጎችን እዲገደሉ፣ እዲታሰሩ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣዜብ መስፍን ማጭበርበርና ሽወዳ

አዜብ ኤፈርት የማን ነው ተብላ ስትጠዬቅ የሰጠቹ መልስ ፣ ** ኤፈርት የማንም እጅ ጣልቃ ሳይገባበት የትግራይ ህዝብ ነው ኣለች ። ይህ ኣባባል 25 ኣመት ሙሉ ኣደንዝዞን ነረዋል ። ኣዜብ መስፍን ህዝብ በየተኛው የባለቤትነት መብት ነው የህዝብ ነው የምትለን ያለች ? እነዚህ ኩባንያዎች ከመጀመሪያ ጀምረው በባለ ቤትነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወኃት ደህንነት መኖሪያ ቤት እስከነ ሙሉ ንብረቱ ተቃጠለ።

ጎንደር ዞን በደንቢያ ወረዳ ቆላድባ ከተማ ጎርጎራ ክፍል ቀበሌ 01 የህወኃት ደህንነት መኖሪያ ቤት እስከነ ሙሉ ንብረቱ ተቃጠለ። ይህ ደህንነት ስሙ ግርማይ ገብረመስቀል ሲሆን ህወኃት በነጋዴ ሽፋን በደህንነት መስመር ካስገባቸው ቀንደኛውና ዋናው ነው። ይህ ሰው ራሱ ብቻ ሳይሆን 3 ልጆቹን በዚህ የደህንነት ስራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቃቢያን ሕግ ዶ/ር መረራ ጉዲና ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ እንደማይቀበሉት ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ

የኢትዮጵያ አቃቢያን ሕግ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ እንደማይቀበሉት ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ። የፌደራል አቃቤ ሕጎች ማክሰኞ ሰኔ 13/ 2009 ለፍርድ ቤት ባቀረቡት የተቃውሞ አቤቱታ ዶ/ር መረራ ጉዲና ክሳቸው ከኢሳትና ኦኤምኤን ተለይቶ የሽብር ክሳቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

900 ሚሊዮን ብር የተመደበለት አዲሱ እስር ቤት ሊጠናቀቅ ነው ተባለ

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ከመንግስት ካዝና 900 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ እየገነባ ያለው እስር ቤት መጠናቀቂያው ደርሷል ተባለ፡፡ እስር ቤቱ 600 ታራሚዎችን የሚያስተናግድ ሲሆን የቂሊንጦን እስር ቤት ይተካል ተብሎ ተወርቷል ፣ ድሬ ቲዩብ ያዎጣው ዜና ነው ፣የሰው ሀገር እስርቤት ይዘጋል እኛ እስር...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live