የአርበኞች ግንቦት ሰባት ልዩ ኮማንዶ በደቡብ ጎንደር ጥቃት አደረስኩ ማለት ተነገረ፤፤ አርበኞች ግንቦት ሰባት ልዩ ኮማንዶ በደቡብ ጎንደር እብናት ከተማ አርበኛ ታጋይ አረጋን ለመያዝ ማዘዣ ጣቢያውን እብናት ከተማ አድርጎ የነበረውን የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ ሰኔ 11 ለ 12 ል ከሌሊቱ 7 ፤30 ሲሆንጥቃት እንደፈፀሙ ተገልፃል፤፤ በጥቃቱም የክልሉ የፀረ-ሽብር ግብረሀይል የዘመቻ መምሪያ ሀላፊን ሙሉ ኮማንደር አወቀ […]
