የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ከመንግስት ካዝና 900 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ እየገነባ ያለው እስር ቤት መጠናቀቂያው ደርሷል ተባለ፡፡ እስር ቤቱ 600 ታራሚዎችን የሚያስተናግድ ሲሆን የቂሊንጦን እስር ቤት ይተካል ተብሎ ተወርቷል ፣ ድሬ ቲዩብ ያዎጣው ዜና ነው ፣የሰው ሀገር እስርቤት ይዘጋል እኛ እስር ቤት እንገነባለን ይህን የሚያህል ገንዘብ አውጥቶ እስር ቤት ከመገንባት ለተራበው ህዝብ ቢውል አይሻልም […]
