-‹‹በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም የምንለው ነገር የለም›› የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሕገ መንግሥቱና በምርጫ አዋጅ የተፈቀደን ሰላማዊ ሠልፍና ቅስቀሳን የሚከለክል ደንብ በድብቅ በማፅደቅና በማውጣት፣ ከነሐሴ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ማድረጉን አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) አስታወቀ፡፡ አንድነት ፓርቲ አስተዳደሩ አዲስ ደንብ አውጥቶ በሥራ ላይ ማዋሉን አረጋግጫለሁ ያለው፣ ‹‹የሚሊዮኖች ድምፅ […]
