ኢትዮዽያዊያን ስደተኞች በሱዳን ካርቱም ከተማ እ.ኤ.አ. ከመስከረም 07/2013ዓ/ም ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በሱዳን ፖሊሶች መጠነ ሠፊ በሆነ የአፈሳ ፕሮግራም እየተያዙ ወደ እስር ቤት እየታጐሩ ነው ፖሊሶች የሚይዙበት መታወቂያ ያልያዘና ያላደሰ በሚል ምክንያት ኢትዮዽያዊያን በብዛት በሚኖሩበት ሠፈርና በሚሰሩበት አካባቢ ነው ለአብነት ለመጥቀስ ያህል : 1.saዉራ ዘጎሎና ኸምስታአሸር 2.እምበዳ ጀሚአብ ጃሚ ማካዊ 3.እምበዳ wa ሂዱ እሽሪን […]
