አንድ በአፅቢ ወረዳ (ጣብያ ሩባ ፈለግ፣ ቁሸት ደብረሰላም) የሚኖሩ አርሶ ኣደሮች በግጦሽ መሬት ይገባኛል ምክንያት ከመንግስት ጋር ተጣሉ። መንግስት በፓኬጅ ፕሮግራም (‘ፓኬጃዊ ምትእትታው’) መሰረት በ’ፍትሓዊ ልቃሕ’ (‘ፍትሓዊ ብድር’ መሆኑ ነው) አማካኝነት ገበሬዎቹ ብድር ወስደው ከብቶች ይገዛሉ። በተመሳሳይ ግዜ በአከባቢው የሚገኝ የሳር (ግጦሽ) መሬት እንዲከበርና ገበሬዎቹ እንዳይጠቀሙት ይወሰናል። አርሶ አደሮቹ ከብቶች ገዝተው አርብተው ዕዳቸው (የወሰዱት ብድር) […]
