Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

እነ በጋሻውን በእርቅ ወደ ቤተክርስቲያኒቱ የመቀላቀል ስራ እየተከናወነ ይገኛል

$
0
0
v ግራ ቀኙን ያማከለ ውይይት በሀዋሳ ተካሂዷል ተብሏል የእርቅ ጉባኤውን ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት መርተውታል፡፡ ሦስቱ ሊቃነ ጳጳሳት ከሲኖዶስ የተወከሉ ናቸው፡፡ ‹‹ከእውቀት ማነስ አስተማሩ እንጂ የሃይኖት ህጸጽ ተገኝቶባቸዋል የሚያስብል ስራ አልተገኝባቸውም›› አባቶች የተናገሩት ይዘው የወጡትን ሰዎች ይዘው እንዲመለሱ ጉባኤው ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ የዕርቅ ስራው እየተሰራ የሚገኝው በፌደራል ጉዳዮች ተጽህኖ ነው የሚሉ ሰዎች አሉ ፡፡ ‹‹ወይ በእርቀ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles