ሰላማዊ ታጋይን ማሸማቀቅ አይቻልም
በ1997 ዓ.ም የምርጫ ሰሞን ገዢው ፓርቲ በርካሽ ዋጋ ርካሽ ተግባር እንዲፈጽሙ የላካቸው ግለሰቦች የቅንጅትን አመራሮች የሚበዙት በዕድሜ አንጋፋና በትምህርት አንቱታን ያገኙ የዩኒቨርስቲ መምህራን፣ዳኞችና ሃኪሞች ናቸው፡፡ በዋጋ የተገዙት ግለሰቦች ግን ለማህበራዊ ህይወት ቦታ የሚሰጡ ባለመሆናቸው አመራሮቹን ለጆሮ...
View Articleለመላዉ ኢትዮጲያዊያን፡- ከሰማያዊ ፓርቲ የተላለፈ ጥሪ.. በታላቁ ሩጫ ላይ ሀዘናችንን እንግለፅ!
ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን፡- ከሰማያዊ ፓርቲ የተላለፈ ጥሪ በሳዑዲ ለሚሞቱና ለሚንገላቱ ወገኖቻችን ያለንን ተቆርቋሪነት አሁንም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ ሰሞኑን በአዲስ አበባዉ ሰልፍ የተፈፀመዉን መንግስታዊ ሽብር ሁላችንም በሀዘን አልፈነዋል፡፡ ነገር ግን ለብሔራዊ ቡድናችን ያደረግነዉ ጥሪ በቸልተኝነት መታለፉ ፣...
View Articleኢትዮጵያውያን ከሳ/አረቢያ መውጣት ያስከተለው ችግር
እአአ ከ 610 ዓ ም ጀምሮ የእስልምና ኃይማኖት መገኛ እና ማስፋፊያ ማዕከል በመሆን ትታወቃለች። በማዕከላዊው ምስራቅ በፋርስ ባህረ ሰላጤ እና በቀይ ባህር መካከል በተንጣለለው የዓረቢያ በረሃ ላይ ጆርዳን ኢራቅ ኩዌት የመን ኦማን ቀጠር እና የተባበሩት ኣረብ ኢማራት በምድር ያዋስኗታል። ቀድሞ ኢትዮጵያ ኣሁን ግን...
View Articleያሳዝናል፤ ያስለቅሳል፤ያቃጥላል!!! Prof. Mesfin Wolde-mariam
ያሳዝናል፤ ያስለቅሳል፤ያቃጥላል!!! Prof. Mesfin Wolde-mariam ኢትዮጵያውያን በገዛ አገራቸው መብቶቻቸውን ለማስከበርና የዕለት እንጀራቸውን ማግኘት ስለተሳናቸው፣ ሰብአዊ ክብራቸውና ኩራታቸው በአገራቸው ስለተገፈፈባቸው በምኞት እየተነዱ ሰብአዊ መብታቸውን፣ ክብራቸውንና ኩራታቸውን ሊያስከብሩ ወደማይችሉበት...
View Articleበዜጎች ሰቆቃ ፕሮፓጋንዳ ለምን? በፕሮፓጋንዳ የተለከፈ ፓርቲና መንግስት
ግርማ ሠይፉ ማሩ በኢትዮጵያ ሀገራችን ፓርቲና መንግሰት መለያየት አሰቸጋሪ እንደሆነ ከተረዳን ውለን አድረናል፡፡ ለዚህም ነው መንግሰት የሚባለው አካል ሁል ጊዜ ግዴታውን በሚወጣበት ጊዜ አብሮ ፕሮፓጋዳ የሚጨምርበት፡፡ ሰሞኑን ግን ቅጥ ያጣ የፕሮፓጋዳ ርዕስ ሆኖ ያገኙሁት ደግሞ በሳውዲ ሀረቢያ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ...
View Articleበመልሶ ማልማት ፕሮግራም 16 ሔክታር ላይ ያረፈው «አሜሪካ ግቢ» ሊፈርስ ነው
•በዚህ ዓመት 200 ሔክታር መሬት ላይ ያረፉ ቤቶች ለመልሶ ልማት ይፈርሳሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ፕሮግራሙ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከታላቁ አንዋር መስጊድ ፊት ለፊት በሚገኘውና «አሜሪካ ግቢ» ተብሎ በሚጠራው መንደር የሚገኙ መኖሪያ ቤቶችንና ንግድ ቤቶችን ሊያፈርስ ነው፡፡ በዚህ አካባቢ...
View Articleእነ በጋሻውን በእርቅ ወደ ቤተክርስቲያኒቱ የመቀላቀል ስራ እየተከናወነ ይገኛል
v ግራ ቀኙን ያማከለ ውይይት በሀዋሳ ተካሂዷል ተብሏል የእርቅ ጉባኤውን ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት መርተውታል፡፡ ሦስቱ ሊቃነ ጳጳሳት ከሲኖዶስ የተወከሉ ናቸው፡፡ ‹‹ከእውቀት ማነስ አስተማሩ እንጂ የሃይኖት ህጸጽ ተገኝቶባቸዋል የሚያስብል ስራ አልተገኝባቸውም›› አባቶች የተናገሩት ይዘው የወጡትን ሰዎች ይዘው እንዲመለሱ...
View Articleቪኦኤ የሣዑዲን ተመላሾች አዲስ አበባ ላይ አነጋገረ
ኢትዮጵያዊያን በየአቅጣጫው እየተንቀሣቀሱ ነው፡፡ ከራሣቸው ይልቅ እስካሁን ወደ ሀገራቸው ያልገቡት ዜጎች ጉዳይ እንደሚያሳስባቸው ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ያሉ ኢትዮጵያዊያን አስታወቁ። እዚያ ያለው ሁኔታ አሣዛኝ መሆኑን የገለፁት ተመላሾች ሁላችንም ወደ ሀገራችን እንድናስብ ያደረገ ነው ብለዋል።...
View Articleበህገወጥነት ሽፋን ለወገኖቻችን መጭፍጨፍ ግባር ቀደም ተጠያቂው በሪያድ የኢትዮጵያ ኤንባሲ እና አለቆቻቸው ናቸው !
በሪያድ የኢትዮጵያ ኤንባሲ ዛሬ በተለምዶ መንፉሃ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በተቀሰቀሰ ሁከት ቁጥራቸው በውል ለማይታወቁ ወገኖቻችን አስቃቂ ግድያ እና በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ አረቢያ እየደረሰባቸው ላለው ስቃይ እና መከራ ግንባር ቀደም ተጠያቂ የሚያደርገው የተዝረከረከ አሰራሩ ሲቃኝ። ይህ ጽሁፍ ሜይ...
View Articleድንግልናዋን በ£485,000 ለመሸጥ ተስፋ ያረገችው ብራዚላዊት አክተር
Brazilian student who auctioned her virginity for £485,000 hopes to sell it AGAIN after claiming the last buyer did not have sex with her Catarina Migliorini, 21, is yet again selling her virginity...
View Articleየዜጎችን ሰቆቃ እና በደል ችላ ማለት ከግፈኞች ጋር እንደመተባበበር ይቆጠራል! (ሰማያዊ ፓርቲ)
ሰማያዊ ፓርቲ በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችን ላይ የሳውዲ መንግስት እያደረሰ ያለውን እስራት፣ ስቃይ እና ግድያ በመቃወም እና ህይወታቸው ላለፈ፣ ለተደበደቡ እንዲሁም የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ህዝቡ ሃዘኑን እንዲገልጽ በመጪው እሁድ በሚደረገው ታላቁ ሩጫ ላይ የሚሮጡ ተሳታፊዎች ጥቁር ሪቫን አድርገው እንዲሮጡ...
View Articleየህወሓት እኩይ ተግባር እያደረ ይገለጣል!! (ኢንጂኔር አብደልውሀብ ቡሽራ –መቀሌ)
ከሁለት ሳምንታት በፊት ወደ ሽሬ ለመሄድ ወደ መቀሌ አውቶብስ ተራ ሄድኩና በሰላም ባስ አውቶብስ ተሳፍሬ ጉዞየን ጀመርኩ:: እየተጓዝን እያለን በተቀመጥኩበት ወንበር አጠገብ ሁለት ሰዎች ነበሩ:: ሰዎቹ ከዛ በፊት አይቻቸው አላውቅም:: ሁለቱም አካል ጉዳተኞች ናቸው:: በመንገዳችን እየተጓዝን እያለን ሁለቱ ሰዎች የድሮ...
View Articleበሚኒስትር ማእረግ የሚሾመው ሹመት ውዝግብ እያስነሳ ነው
ኢሳት ዜና :-የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት አቶ መላኩ ፈንታ ክሳቸው በየትኛው ፍርድቤት ይታይ የሚለውን ጉዳይ ፥ የህገመንግስት ትርጉም ያስፈልገዋል በሚል ለሕገመንግስት አጣሪ ጉባኤ መምራቱ አንዳንድ ከፍተኛ የኢህአዴግ ሹማምንትን እንዳላስደሰተ ታውቋል። ሰኞ ህዳር 10 ቀን 2006 ዓ.ም በነበረው...
View Articleበሳውዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ግቢ ይገኙ የነበሩ 12 ነፍሰ ጡሮችን ጨምሮ ከ 200 በላይ ስደተኞች በዲፕሎማቱ...
በሳውዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ግቢ ይገኙ የነበሩ 12 ነፍሰ ጡሮችን ጨምሮ ከ 200 በላይ ስደተኞች በዲፕሎማቱ ትዕዛዝ ወዳልታወቀ ስፈራ ተወሰዱ ። በሪያድ ልዩ ስሙ መንፉሃ እይተባለ የሚጠራው አካባቢ ሰሞኑንን የተቀሰቀሰውን ሁከት ተከትሎ አያሌ ወግኖቻችን መገደላቸው እና በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን...
View Articleኦባንግ – ከዓለምአቀፍ ተቋማት ጋር እየሠራሁ ነው አሉ. የሳዑዲ ልዑል አንጋቾቻቸውን አወደሱ
በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውንና እየደረሰ ያለውን ፈር የለቀቀ አስነዋሪ ግፍ ዓለምአቀፍ ይዘት እንዲኖረው ለማድረግ ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ሌሎች ዓለምአቀፋዊ ድርጅቶች ጋር እየሠሩ መሆናቸውን አቶ ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ ተናገሩ፡፡ የሳዑዲ ልዑል ሰብዓዊነት የረገፈበትንና...
View Articleየወያኔ የግድያ እቅድ መክሸፍ ለሁመራና ወለወቃይት ጸገዴ ወጣቶች ችግር ፈጠረ
ፋሽስት ወያኔ ‘ወያኔ ኦ ሚሊኒየም’ ብሎ ሰይሞት የነበረውና በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌና የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል አመራሮች ላይ የተጠነሰሰ የግድያ እቅድ ከከሸፈ ወዲህ ህዝባዊ ሃይሉ ይገኝበታል ተብለው በተጠረጠሩት አጎራባች ወረዳዎች በሚገኙ ወጣቶች ላይ የተጠናከረ አሰሳ በማድረግ ወጣቶችን በማሰር ላይ መሆኑን ከቦታው...
View Articleሰበር ዜና፡- በአሜሪካ፣ ሜሪላንድ ክፍለ ግዛት፣ በዛሬው እለት ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው ቢኒያም አሰፋ እና ባለቤቱ፣ የ3 ወር...
ሰበር ዜና፡- በአሜሪካ፣ ሜሪላንድ ክፍለ ግዛት፣ በዛሬው እለት ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው ቢኒያም አሰፋ እና ባለቤቱ፣ የ3 ወር ህፃን ልጃቸውም በጥይት መሞታቸው ተዘገበ፤ ባልና ሚስቱ ራሳቸውን ያጥፉ ወይም ይገዳደሉ አልታወቀም። ይሄ ሁሉ ሲካሄድ የ5 አመት ልጃቸው ወደ ጎረቤት አምልጣ ተርፋለች። ሙሉ ዜናው እነሆ! NEW...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባልና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ፋኩልቲ መጨረሻ አመት ተማሪ ዮናስ ከድር...
“ፓርቲዉንና በዩኒቨርስቲ ያለዉን እንቅሰቅሴ ሰልልን” 8፡00 ሰዓት ላይ በላንቻ ፖሊስ ጣቢያ ረዳት ኢንስፔክትር ሀይለማሪያም ታረቀኝ በአርቡ ሰልፍ ላይ ለምርመራ ትፈለገላህ ተብሎ ይጠራል፡፡ በፖሊስ ጣቢያዉ ሲደርስም ወደ ቢሯቸው እንዲገባ ከተደረገ በኋላ ሁለት ደህንነቶች ተከትለዉ ሲገቡ ረዳት ኢንስፔክተሩ ቢሯቸዉን...
View Articleሀገራችንንና ህዝባን ያዋረደ የዘመኑ የወንበዴ ስብስብ TPLF ( Aseged Tamene)
ኢትዮጵያ እንደ ታላቅ አንድ ሀገር ሳትሆን በወሮ በላ ተከፋፍላ በክልል ታጥራ እንድትኖር በህወአት ማኒፌስቶ(ሕገመንግስት) ፅሑፍ ተረቆላት፣ ህዝቦቹ በፊት ያልነበሩ፣ እንደአዲስ ተፈጥረው ለመሬት፣ ለወደብ፣ ለዳርድንበር፣ ለቋንቋ፣ ለባሕልና ለታሪክ፣ ለአንድነትና አብሮ መኖር እሴት ላይናገሩ እንኳንም በቁማቸው...
View Articleከሳኡዲ የተመለሱ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ
ሰሞኑን በህገወጥ መንገድ ሳኡዲ አረቢያ ከገቡ ብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መካከል ዓለም አቀፍ የስደተኞ ተቋም ከ350 በላይ የሚሆኑትን ወደ አገራቸው መልሷቸዋል፡፡ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው በተቋሙ መጠለያ ጣቢያ ያገኘቻቸውን ሦስት ተመላሾች አነጋግራለች፡፡ “ሳኡዲ ወርቅ እየዘነበ ነው ቢሉኝ አልሰማም” አብዱ እንድሪስ...
View Article