በዚሁ ባለንበት ዘመን ያለፉት ስርአቶች ወደኃላ ተመልሰን ስናስታውስና አሁን ያለውን የህ.ወ.ሓ.ት መንግስት ስንመለከት ኢትዮጵያውያንን ለስድት የሚዳርጓቸዉ ችግሮች ነበሩ። በዘመነ ዘውዳዊ አገዛዝ ስርአቱ ለዘውዳዊ ንጉሳዊ ቤተሰብ ለተቀማጠለ ኑሮ ቅድሚያ ስለሚሰጥ በወቅቱ ያጋጥሙ ለነበሩ እንደ ድርቅ ያርሶ አደሩ ሰብል በተባይ ሲጠቃ ህ/ሰቡ ስለሚራብና ስለሚቸገር ዘውዳዊ ስርአቱ ደግሞ መሰረታዊ የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ ችግሮች መፍትሄ የማይሰጥ ስለነበረ ብዙ […]
