በአዳማ ከተማ የጫት መሸጪያ ሱቆች በከፍተኛ ደረጃ እተስፋፉና የቃሚውም ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው ተባለ ፡፡ መኖሪያ ቤቶችን ጨምሮ ከመለስተኛ አንስቶ እስከ አለም አቀፍ ሆቴሎች ድረስም በዚህ የጫት ማስቃምና የሺሻ ማስጨስ ተግባር ውስጥ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ የከተማው ነዋሪዎች ልጆቻችን በዚህ ችግር ውስጥ እየወደቁ ነው በዚህ ምክንያትም ለጎዳና ተዳዳሪነት የሚዳረጉና የታዳጊ ህፃናት ሴተኛ አዳሪነትም በከተማዋ […]
