ከ2005 አጋማሽ በኋላ የአወልያ ግቢን መሰረት ያደረገውንና 2004 ታህሳስ ወር የተጀመረውን የህዝበ ሙስሊሙን ተቃውሞ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መረከብ እንዳለባቸው የሚያስረዱ ጥሪዎች ከየአቅጣጫው ይሰሙ ጀመር፡፡ ይህ አስፈሪ አቅጣጫ ልቦናው ውስጥ ከፍተኛ ፍርሀት የፈጠረበት የኢህአዴግ መንግስት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በራሳቸው ጉዳይ (በሰላትና ሂጃብ ጉዳይ) እንዲጨናነከትሎ በጥር ወር 2005 መጀመሪያ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሊኖር የሚገባውን የቁ በማድረግ በህዝበ ሙስሊሙ ተቃውሞ […]
