Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዩጵያ ህዝብ መቼም የማይዘነጋው እውነታ

ምንም ዛሬ ህወሃቶች በቅጥፈት ፕሮፓጋንዳ ሊያረሳሱት ቡሞክሩም እነሱ በ1998 ከሻብያ ጋር በዝርፊያ ክፍፍል ከመጣላታቸው እና በሰበብ ባስባቡ ጦርነት ከመዳደረሳቸው በፊት የሚያውቃቸው የኢትዩጵያ ህዝብ መቼም የማይዘነጋው እውነታ አለ። መለስ ዜናዊ የኢትዩጵያን ”ባንዲራ ጨርቅ ነው“ ብሎ ካንቋሸሸባት ግዜ ጀምሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

US urged to tighten message on human rights abuses

December 5, 2013 AFP – Human rights activists Wednesday urged the US government to be more consistent in its approach toward repressive regimes, warning that muddled responses sent the wrong message to...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር አስዛኝ ዜና !!! ከወደ ደቡብ አፍሪካ !! ታላቁ አፍሪካዊ መሪ ክቡር ኒሰን ማዴላ ከዚህ አለም በሞት ተለዩን

ሰበር አስዛኝ ዜና !!! ከወደ ደቡብ አፍሪካ !! ታላቁ አፍሪካዊ መሪ ክቡር ኒሰን ማዴላ ከዚህ አለም በሞት ተለዩን ! BBC – South Africa’s Nelson Mandela dies Mr Mandela, 95, led South Africa’s transition from white-minority rule in the 1990s,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበንቲ የዘመመች ህይወት በአሜሪካ (ከእየሩሳሌም አርአያ)

የዘመመች ሕይወት በንቲ ይባላል፤ ሻሸመኔ ተወልዶ ያደገው የ47 አመቱ ጎልማሳ በንቲ አሜሪካ ከመጣ 13 አመት ሆኖታል። የዲግሪ ምሩቅ ሲሆን በሻሸመኔ መምህር ሆኖ ይሰራ ነበር። ዲቪ ደርሶት ዲሲ መጣ። ምንም አይነት ሱስ የለበትም፤ ሌላው ቢቀር ቢራ እንኳ አይቀምስም። በመደብሮችና በጋዝ እስቴሽን ተቀጥሮ ይሰራ ነበር።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞ የደህንነት ሀላፊ አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ተጨማሪ ክስ ተመሰረተባቸው

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኛ የነበሩት አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ከሁለት ቤተሰቦቻቸው ጋር በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ተጨማሪ ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ  አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል፣ የመከላከያ ሚኒስቴር ባልደረባ የነበሩት ወንድማቸው ዘርአይ ወልደሚካኤል፣ እህታቸው ወይዘሪት ትርሃስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢፈርት (የገዢው ፖርቲ) ንግድና ኢንዱስቱሪ ዝርዝር ስማቸውና ካፒታላቸው

by የነፃነት ጐህ የኢፈርት (የገዢው ፖርቲ) ንግድና ኢንዱስቱሪ ዝርዝር ስማቸውና ካፒታላቸው የሚታወቁ ድርጅቶች 1. መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ቁ1 ቀዋሚ ንብረት 3.467 ቢሊዮን 2. መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ቁ2 ቀዋሚ ንብረት 4.395 ቢሊዮን 3. ሱር ኮንስትራክሽን ቀዋሚ ሃብት 4.179 ቢሊዮን 4. ትራንስ ኢትዮፕያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመርካቶ ነጋዴዎች በእሳት አደጋ ሰራተኞች ላይ ክስ ሊመሰርቱ ነው

ኢሳት ዜና :-በመርካቶ በተለምዶ ጆንያ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትላንት ከቀትር በኃላ የደረሰውን የእሳት አደጋ በወቅቱ ከመቆጣጠር ይልቅ ጉቦ ለማግኘት የእሳት አደጋ ሰራተኞች በድርድር ጊዜ በማጥፋታቸው ንብረታችንን እንድናጣ አድርጎናል ያሉ ነጋዴዎች የአዲስአበባ ከተማ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልብን የሚነካዉ የኢትዮጵያዉያን ጉዞ በሳዑዲ አረቢያ

ከሳዲቅ አህመድ በሰላም እንደገቡ በሰላም የመዉጣት ግዴታን እየተገበሩ መሆናቸዉን ይናገራሉ። በአብዛኛዉ ሰላም ወዳድ ህግ አክባሪ ቢሆንም ጥቂቶች በሚፈጽሙት ደባ ሰለባ ላለመሆን “ዉጡ እስክተባልን ድረስ እነዉጣል” ይላሉ ተጓዦቹ። የትም ቢሆን የት እምነትን ተግባሪ መሆናቸዉን እያስመሰከሩም ነበር…ለሶላት ሲጠራም አይደም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔን በማስወገድ ፍትሀዊ አመራር ማስፈን : ግንቦት 7

አሁንም በሳውዲ አረቢያ እና አካባቢው አገሮች የሚገኙ ወገኖቻችን የድረሱን ጥሪዎች እያሰሙ ነው። የወገኖቻችን ዋይታና ሰቆቃ አልበረደም። ዛሬም እህቶቻን እየተደፈሩ፣ እየተዋረዱ፣ እየተገደሉ ናቸው። በጥጋብ አገር ውስጥ ሆነው ኢትዮጵያዊያን ሕፃናት በረሀብና በጥም እየሞቱ ነው። በርካታ ኢትዮጵያዊያን ለከፋ የአዕምሮ ህመም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ኢትዮጵያዊ አለመሆኑን ያስመሰከረው ገና ከማለዳው ነው፡፡

ብዙውን ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው መንግስት በዜጎቹ ላይ በሚሰራው ግፍና በደል አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እነዚህ ሰዎች ኢትጵያዊ ናቸውን? የሚል ጥያቄ ሲያነሳ ይሰማል፡፡ እኔ ግን ለዝህ ጥያቄ ጥርት ያለ መልስ አለኝ፡፡ ኢሕአዴግ ወያኔ ኢትዮጵያዊ አይደለም፡፡ ለዚህ በርካታ ምክንየቶችን ማንሳት ይቻላል፡፡ ኢሕአዴግ ማንነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሳውዲ ተመላሽ ዜጎች ንብረታቸው በጉምሩክ እንደተወሰደባቸው ተናገሩ

ህገወጥ ናችሁ ተብለው ከሳውዲ አረቢያ ወደ አገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን፤ ለበርካታ አመታት ለፍተን ያፈራነውን ንብረት ይዛችሁ መግባት አትችሉም ተብሎ ተነጥቀናል፡፡ የፍተሻ ሰራተኞች ሻንጣዎቻቸውን በመፈተሽ፣ ሞባይል ከአንድ በላይ ከያዙ ትርፉን በማስቀረት፣ አዳዲስ አልባሳት እና ኤሌክትሮኒክስ ቁሰቁሶች የተወሰኑትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንግስት ወሮበላ ሚልዮነሮች ወይ ቢልዮነሮች እነማን ናቸው?

የኢትዮጵያ ‘ሚልዮነሮች’!አብረሃ ደስታ ከአንድ መቶ ዘጠኝ ሺ በላይ ዜጎች ወደ አንድ ሀገር የሚሰደዱባት ሀገረ ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ሚልዮነሮች ሆነች አሉን። ወጣት ዜጎቻችን ስደት የሚመርጡበት ምክንያት ምንድነው? እውን መንግስት እንደሚለን ‘ቸግሯቸው ሳይሆን ባቋራጭ ለመበልፀግ ፈልገው ነው’? ወይስ የወላጆቻቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመዲናዋ ምስጢራዊ የወሲብ ገበያ ደርቷል

የትላልቅ ድርጅቶች ፀሃፊዎች፣ ሞዴሎችና ተዋናዮች አሉበት ድንግልናን በ10ሺ ብር የሚያሻሽጡ ደላሎች ሞልተዋል የከተማዋ ቱባ ባለሃብቶች “የአገልግሎቱ” ተጠቃሚዎች ናቸው ሲኤምሲ ሣሚት ማዞሪያ አካባቢ ካሉት ዘመናዊ ቪላ ቤቶች በአንደኛው 12ሺ ብር ወርሃዊ ኪራይ እየከፈለች ትኖራለች፡፡ የምታሽከረክረው ኤክስኪዩቲቭ ቶዮታ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ቁጥርና ቀጠሮ አያውቅም

30ሺ አይሞሉም የተባሉት ስደተኞች ከ150ሺ በላይ ሆነዋል ወያኔ እንደሚለው በየአመቱ ከ2ሚ. በላይ የስራ እድል ቢፈጠር፣ ከውጭ ሰራተኛ እናስመጣ ነበር፡፡ የአዲስ አበባ አስተዳደር ባለፈው ሳምንት ባሰራጨው ማስታወቂያ፣ በበርካታ አካባቢዎች ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ የውሃ አገልግሎት እንደሚቋረጥ ገልፆ ነበር፡፡ አዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Heavy fighting continues in Ogaden for the 2nd straight day

SATURDAY, 07 DECEMBER 2013 15:44 OGADEN ONLINE STAFF   Heavy fighting between ONLF forces and those of the Ethiopian regime forces and its associated Liyu Militia is currently taking place in the...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተማሪዎች ‹‹የፍትህ ያለህ!›› እያሉ ነው!

ከ2005 አጋማሽ በኋላ የአወልያ ግቢን መሰረት ያደረገውንና 2004 ታህሳስ ወር የተጀመረውን የህዝበ ሙስሊሙን ተቃውሞ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መረከብ እንዳለባቸው የሚያስረዱ ጥሪዎች ከየአቅጣጫው ይሰሙ ጀመር፡፡ ይህ አስፈሪ አቅጣጫ ልቦናው ውስጥ ከፍተኛ ፍርሀት የፈጠረበት የኢህአዴግ መንግስት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚሚ ስብሃቱ ጠረጴዛ ምን ያደርግላታል?

ከዳዊት ሰለሞን ጠረጴዛ ከመመገቢያነት፣ለመጻፊያ ማስደገፊያነትና ከቁሳቁስ ማስቀመጫነት በተጨማሪ በዙሪያው በሚኮለኮሉት ወንበሮች የተነሳ ሰዎችን በአንድነት መሰብሰብ በመቻሉ የሐሳብ መንሸራሸሪያ መድረክ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡በጠረጴዛ ዙሪያ የሚቀመጡ ግለሰቦችና ቡድኖች በፊት ለፊታቸው በተዘረጋው ጠረጴዛ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዋሽ ባንክ በሰራተኛ ተዘረፈ::

በዳዊት ሰለሞን ንጉስ ክፍሌ በ 1994 ም በ 486 መስራች ባለአክሲዮኞች በ24 ሚሊዮን የተከፈለ ካፒተል ስራ የጀመረው የአዋሽ ባንክ አ/ማ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ መልካም ስም ሊያጠፉ የሚችሉና በባንኩ ውሥጥ መዋለ ነዋያችውን ያፈሰሱና ገንዘባቸውን የስቀመጡ ሰዎች የሚያሳስብ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ የባንኩ የቀድሞው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አገር ማለት ሰው ነው ካላችሁ!

ህዳር 29 በደረሰ ቁጥር ኢህአዴግ ሳያውቀው የሚዘምረው አንድ መዝሙር አለው፡፡ ‹‹አገር ማለት ሰው ነው….ሰው ነው ሰው ነው አገር…››፡፡ በእርግጥ እንዲሁ ላዳመጠው መዝሙሩ ይስባል፡፡ ይህ መዝሙር ኢህአዴግ ለአገሪቱ ዳር ድንበር እንደማይጨነቅ ለሚነሳበት ትችት መልስ ለመስጠት ታስቦ የተሰራ ነው፡፡ ለዳር ድንበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ/ህወአት/ኢህአዴግ የትልቅን ሰው ሞት የመጨረሻ ዜና ? የሌላው ሀገር እውነተኛ ዘገባና ሀዘን!?

*ድንቄም!የዘር መድሎ ትግል! ህወአት/ኢህአዴግ ግን የዘር መድልዎ አፓርታይድ ማፈናቀልን የሜንጫ መጨፋጨፍን ታስፋፋላችሁ። ህወአት/ወያኔ/ኢህአዴግና ሆድዳር አድርባይ ምሁር እምዬ ምንይልክ አይታወስ ብላችሁ ለምን ለማንዴላ ተቆላችሁ? አስመሳይ! ማንዴላ ኢትዮጵያን ለማየት የመረጠው ለመልስና ለኅይለማርያም አደለም!ለትግል...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live