ኢትዮጵያ ከቦትስዋናው በተጨማሪ ባለፈው በ አዲስ አበባ ስታዲየም ደበቡ አፍሪካን በያሸነፈችበት ነጥብ ሊቀነስባት ይገባል በማለት የደቡብ አፍሪካ ሚዲያዎች ጥያቄ እያቀረቡ ነው። ደቡብ አፍሪካውያኑ፦ምንያህል ሌላ ተደራራቢ ቢጫ ካርድ ስላለው- ባፋና ባፋናዎች ጋር ባለፈው እሁድ በተደረገው ጨዋታ ላይ መሰለፍ አልነበረበትም በማለት ነው ኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ነጥብ ተቀንሶባት ለደቡብ አፍሪካ እንዲሰጥ መወትወት የጀመሩት። ይሁንና ትናንት የ ኢትዮጵያ እግር […]
