Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኢትዮጵያ ወደ ሱዳን የተከለለውን መሬት ህጋዊ ማድረጓ ተሰማ

$
0
0
ኢትዮጵያ ወደ ሱዳን የተከለለውን መሬት ህጋዊ ማድረጓ ተሰማ ———0———————- የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ካርቲ “ከኢትዮጵያ ጋር ያለብንን የድንበር ልዩነት ለመፍታት ተስናምተናል” አሉ፡፡ ማክሰኞ ታህሳስ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ወደ ካርቱም የተጓዙት ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ ከአልበሽር ጋር እንደተወያዩ ታውቋል፡፡ የሱዳኑ ሚኒስትር እንዳረጋገጡት ሁለቱ ሀገራት የሚወዛገቡበት የፋሻጋ አከባቢ ከንግድህ ያለመግባባት ምንጭ አይሆንም ብለዋል፡፡ የሱዳን ባለስልጣናትን እያጓጓ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles