Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓረና-መድረክ ከማይጨው ኗሪዎች ጋር ይወያያል!

ዓረና መድረክ በህዝብ ላይ የሚደርስ ችግርና መፍትሔው ከህዝብ ጋር ለመነጋገርና ወጣት አባላት ለማፍራት ባቀደው መሰረት እሁድ ታሕሳስ 6, 2006 በማይጨው ከተማ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት በከተማው ማዘጋጃቤት ከማይጨው ህዝብ ጋር ይወያያል። ስብሰባው ለማዘጋጀት የዓረና ግብረሃይል በማይጨው ከተማ ይገኛል። የስብሰባው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ስለሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን የፍርድ ቤት ችሎት መረጃ የለኝም አለ

የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን የፍርድ ቤት ዉሎ አስመልክቶ ከመንግስት ባለስልጣናት ቢቢኤን ዛሬ መረጃን ለማግኘት ያደረገዉ ሙከራ አልተሳካም። የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስቴር ዴኤታ የሆኑት አቶ ሽመልስ ከማል ለቢቢኤን ቃለ መጠይቅ እንዲሰጡ ተጠይቀዉ ስለ ጉዳዩ ዛሬ መረጃ እንደሌላቸዉ በመግለጽ ለነገ መረጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠላቶቻችን ተግባርና፤የወዳጆቻችን ዝምታ

ደ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ እንዳሉት ‹‹የጠላቶቻችንን ቃሎች ከምናስታውስ ይልቅስ የወዳጆቻችንን ዝምታ እናስበዋለን›› እኔ ደግሞ፤ የጠላቶቻችንን ተግባርና ግፋዊ ድርጊት እያሰብነው ይቅርታንም እንቸራለን የሚያደርጉትን አያውቁትምና፡፡ የሚፈጸመውን ግፍ፤የሕዝብ መብት ገፈፋ፤ የሰብአዊ መብት መጣስን፤የፍትህን እጠትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወጣቱ የሰሜን ኮሪያ መሪ አጎታቸውን ገደሉ!

ወጣቱ የሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኧን አጎታቸውንና በሰሜን ኮሪያ የሥልጣን እርከን ሁለተኛ የነበሩትን ጃንግ ሶንግ-ታዬክ አስገደሉ፡፡ ግድያውን በተመለከተ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡ ቢሆንም የመንግሥት ሚዲያ እንዳለው ከሆነ አጎትየው ጃንግ “መንግሥት ለመገልበጥ ሙከራ በማድረግ አስጸያፊ ወንጀል ሰርተዋል”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለገብ ትግል – ከኔልሰን ማንዴላ ጋር የምንጋራው የትግል ስትራቴጂ ግንቦት 7 ለፍትህና ለዲሞክራሲ ንቅናቄ

ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄም በኔልሰን ማንዴላ ዜና እረፍት የተሰማውን ሐዘን በመግለጽ መግለጫ ያወጣ ቢሆንም የትግል ተሞክሯቸው ለአገራችን ስላለው ጠቀሜታ ተጨማሪ ቁም ነገሮችን ማንሳት አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል። ኔልሰን ማንዴላንና የትግል ጓዶቻቸው መሣሪያ እስከማንሳት ያደረሳቸው የደቡብ አፍሪቃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

14 ህፃናት ከመኪና ቃጠሎ ተረፉ

14 ህፃናት ተማሪዎችን አሳፍሮ ከጎተራ ወደ ካቴድራል ትምህርት ቤት ይጓዝ በነበረ ኩምቢ ቮልስ መኪና ላይ ባልታወቀ ምክንያት በተነሳ እሳት ሙሉ በሙሉ የወደመ ሲሆን በህፃናቱ ላይ ምንም አይነት አደጋ አለመድረሱ ታውቋል፡፡ ጎተራ ማሳለጫ ላይ ከመኪናው የፊት አካል የተነሳውን እሳት የተመለከተው ሹፌሩ፤ ልጆቹን ፈጥኖ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከተማዋን የጐበዝ አለቆች እየተቀራመቷት ነው!

“የጐበዝ አለቃ” እሽ ያለውን በፈቃዱ፣ እምቢ ያለውን በግድ የሚገዛ ወንዝ አፍራሽ ገዥ ነው። የጐበዝ አለቃ የመሰለውን ይፈርዳል እንጂ ሕግ የሚባል ነገር አይገባውም፤ ወይም ለሕግና ሥርዓት ደንታ የለውም፡፡ የጐበዝ አለቆች ብዙውን ጊዜ የሚከሰቱት የመንግሥት አቅም ሲላላ ወይም “መንግሥት የለም” ብለው ሲያምኑ ነው፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰመጉ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ዉስጥ ወያኔ የዜጎችን ሰብአዊ መብት መርገጡን አጋለጠ

የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዉስጥ ባካሄደው ጥናት ባለፈዉ አመት ከክልሉ አማራ ናችሁ ተብለዉ በተባረሩ በብዙ ሺዎች በሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የክልሉ ባለስልጣኖችና የወያኔ የጸጥታ ኃይሎች የሰብአዊ መብት ጥሰት እና አካላዊ ጉዳት ማድረሳቸዉን አረጋገጠ። በክልኩ በተለያዩ ዞንና ወረዳዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ወደ ሱዳን የተከለለውን መሬት ህጋዊ ማድረጓ ተሰማ

ኢትዮጵያ ወደ ሱዳን የተከለለውን መሬት ህጋዊ ማድረጓ ተሰማ ———0———————- የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ካርቲ “ከኢትዮጵያ ጋር ያለብንን የድንበር ልዩነት ለመፍታት ተስናምተናል” አሉ፡፡ ማክሰኞ ታህሳስ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ወደ ካርቱም የተጓዙት ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ ከአልበሽር ጋር እንደተወያዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይሄ ተንኮል ግን የህወሓት ዕድሜ ያራዝማል የሚል ግምት የለኝም።

ባለፈው ቅዳሜ ዓረና መድረክ በጠራው ህዝባዊ ስብሰባ ለመሳተፍ ወደ ማይጨው ከተማ ተጉዤ ነበር። ከመቀሌ -ማይጨው በመኪና የሦስት ሰዓት ጉዞ ነው። ከሰባት ዓመት በፊት የማውቃት ማይጨው ምንም አልተቀየረችም። ብዙ የህወሓት ባለስልጣናት እዛው ማይጨው ነበሩ። ስብሰባዎችና ስልጠናዎች ነበሯቸው። ቅዳሜ ከማይጨው ወጣቶች ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደማቅ ሕዝባዊ ስብሰባ በበርገን ኖርዌይ ከተማ ተካሄደ (Aseged Tamene Norway)

ታህሳስ 14 2013  በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዎይ  በርገን ቅርንጫፍ አስተናጋጅነት  ዶ/ር  ታደሰ ብሩ ከግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ, እንዲሁም  ዶ/ር ሙሉአለም አዳምና አቶ ዮሃንስ አለሙ ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዎይ በተገኙበት በደመቀ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ሱዳን የተደረገው መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ተናገሩ

በደቡብ ሱዳን የተደረገው መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ተናገሩ የአዲሲቷ አገር መሪ የሆኑት ሳልቫኪር የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር ታማኝ ወታደሮች መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሌሊቱን ተኩስ መጀመራቸውን ተናግረዋል። ችግሩ በቁጥጥር ስር መዋሉን የተናገሩት ፕሬዚዳንቱ እንዲህ አይነቱን ድርጊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሕወሓት ከመለስ ሞት በኋላ እየተዳከመ ያለ ድርጅት ነው፤ ኢህአዴግ ለዘለዓለም መግዛት አለብኝ የሚል ድርጅት ነው” ወ/ሮ...

ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ ከህወሓት ጋር 17 ዓመታት በትግል ያሣለፉ እና ከፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች መካከል አንዷ ነበሩ፡፡ በ1993 ዓ.ም ከፓርቲው ከተሰናበቱ አባላት አንደ ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት የ“አረና” ፓርቲ አባል የሆኑት ወ/ሮ አረጋሽ በአጠቃላይ ጉዳዮች ዙሪያ ከ“ሎሚ” አዘጋጅ ቶማስ አያሌው ጋር ያደረጉት ቆይታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮሜዲያን ዶክሌ በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ታወቀ

(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ወደ ሰሜን አሜሪካ የመጣው እና ከስራ ባልደረባው ከኮሜዲያን ተመስገን ባትሪ ጋር በመሆን የኮሜዲ ሥራውን እየተዟዟረ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ኮሜዲያን ዶክሌ (ወንደሰን ብርሃኑ) በቨርጂኒያ አሌክዛንደሪያ ሆስፒታል ኢመርጀንሲ ሩም ገባ በሚል የተሰራጨው መረጃን ተከትሎ ዘ-ሐበሻ ባደረገችው ማጣራት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ አመራር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሐኖምን ገሰጸ

ኢሳት ዜና :-የወደፊቱ ጠ/ሚንስትር ሊሆኑ ይችላሉ ተብሎ የሚነገርላቸው ዶ/ር ቴዎድሮስ ግሳጼው የቀረበባቸው ” በሳውድ አረቢያ ላይ ተመጣጣኝ የአጸፋ እርምጃ እንወስዳለን” ብለው መናገራቸውን ተከትሎ ነው። ኢህአዴግ በጉዳዩ ላይ ለመነጋገር አስቸኳይ ስብሰባ የጠራ ሲሆን ዶ/ር ቴዎድሮስም ” ያለግንባሩ ውሳኔ እንዲህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተመሰረተበትን አንደኛ አመት አስመልክቶ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

  የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተመሰረተበትን አንደኛ አመት አስመልክቶ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ ቀን ታህሳስ 7 2006 ታህሳስ 7 2006 ዓም የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ከተመሰረተ አንድ አመት ሞላው። አንድ አመት በጭንቅና በአሳር ለተያዘች የዛሬይቱ ኢትዮጵያና ህዝቧ እጅግ ረጅም ግዜ እንደሆነ ህዝባዊ ሃይሉ በሚገባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopia Most Restrictive Sub Saharan Country, Freedom House Reports 2013

Ethiopia has one of the lowest rates of internet and mobile telephone penetration in the world, as meager infrastructure, a government monopoly over the telecom sector, and obstructive telecom policies...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለባቡሩ የተሰራው ሲፈርስ ምን ይባላል?

የአዲስ አበባ የቀላል ባቡር መስመር ዝርጋታ ያላመሰቃቀለው ህይወት የለም፡፡ያልፈረሰ መንገድ ቤት አይጠየቅም፡፡ታይተው ያልተጠገቡ መኪና የናፈቃቸው መንገዶች ፈርሰዋል ባቡሩ ሊመጣ ነው ተብለው፡፡ንግድ ቤቶች የስንት ቤተሰብ ማገር የነበሩ ከቦታቸው ተነቅለዋል፡፡ስለ ባቡሩ እንጂ ባቡሩ ስላፈናቀላቸው ቤተሰቦች ህይወት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦባንግ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ጋር ተነጋገሩ “በራችሁን ዘግታችሁ እርቅ አውርዱ”

* “ባለውለታችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ አዝኖባችኋል፣ አርቃችሁ እዩ” “በትግሉ ወቅት ለነጻነት ስትዋደቁ ኢትዮጵያ በጋምቤላ አኙዋክ ምድር ላይ ሙሉ ከለላና ዋስትና በመስጠት ያበረከተችው አስተዋጽኦ የሚረሳ ነው? ከነጻነት ታጋዮችችሁ ጎን በመሰለፍ ብረት ያነሱ የአኙዋክ ኢትዮጵያውያን ልጆች መስዋዕትነት ይዘነጋችኋል? አሁን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ትግል፣ ምርጫ እና መፈንቅለ-መንግስት

በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርት (አንድነት) በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ ክፍል አራት በአቶ ግርማ ሞገስ በስካይፕ የሚሰጠው ስልጠና ተጠናቋል። ዝርዝሩ ዝቅ ብሎ ቀርቧል። ስልጠና ክፍል አራት፥ ሰላማዊ ትግል፣ ምርጫ እና መፈንቅለ-መንግስት ቅዳሜ ታህሳስ 5 ቀን 2006 ዓ.ም. [December 14, 2013]...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live