ታህሳስ 14 2013 በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዎይ በርገን ቅርንጫፍ አስተናጋጅነት ዶ/ር ታደሰ ብሩ ከግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ, እንዲሁም ዶ/ር ሙሉአለም አዳምና አቶ ዮሃንስ አለሙ ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዎይ በተገኙበት በደመቀ ስነስርሀት ተጠናቋል በዝግጂቱ ላይ የተለያዩ ወቅታዊ የኢትዮዽያ ፖለቲካል ሂደቶች ተነስተው የተብራሩበት ሲሆን የወያኔን እንዴት የወያኔን አገዛዝ ማስወገድና ዲሞክራሲያዊ ሥርሃት ማስፈን […]
