ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የአመራር አካላት፣ የመንግስት ተቋማት እና የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የማሕበራዊ ድረ ገጽን እንዲጠቀሙ መከረ። ዳንኤል ብርሃኔ በብሎጉ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጠቅሶ እንደዘገበው ዶ/ር ቴዎድሮስ በማሕበረዊ ድረ ገጽ እያደረጉትን ያለውን የመረጃ አጠቃቀም በተመለከተ በስፋት የሚወራው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን አስነብቧል። ዶክተር ቴዎድሮስ ለብሎጉ […]
