#አብዲሳ_አጋ(ገሞራዉ) ኔልሰን ማንዴላ ነፃነት ምሉዕ ይሆን ዘንድ የአቅማቸዉን ያህል ስለመታተራቸዉ፣ ስለ ሞራል ልዕልነታቸዉ፣ ስለ ዕርቅ አባትነታቸዉና ስለ ይቅር ባይነታቸዉ ብዙ ዘመናትን ሲታወሱ ይኖራሉ፡፡ ደቡብ አፍሪካ እኛ ባሰለጠነዉ ማንዴላ መሪነት አገሩ ወደመንግስታዊ ህዝባዊበነት ተሸጋገረ፤ ኢትዮጵያ በመለስና በወያኔ መሪነት በጎሳ ስርዓት እየተተራመሰች ዘቀጠች፡፡ ማንዴላ ደቡብ አፍሪካን ከዘር ጥላቻ፣ ከቂምና ከበቀል የጸዳ፣ ነጮችና ጥቁሮ በእኩልነት የሚኖሩባት ደቡብ አፍሪካ […]
