Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በደቡብ ሱዳን እስከ ሐሙስ፣ ታኅሣስ 17 / 2006 ዓ.ም ባለው ጊዜም ቢያንስ የሰላሣ ኢትዮጵያዊያን ሕይወት መጥፋቱ ተዘገበ

ደቡብ ሱዳን፤ ማላካል ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እጅግ በከበደና አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያዊያኑ ደቡብ ሱዳን ውስጥ የሚገኙት ከሃገሪቱ ነፃ መውጣት ጋር ተያይዞ የአካባቢው ሃገሮች ዜጎቻቸው ያለድንበር፣ ጉምሩክና ሌላም ቁጥጥር እየገቡ የአዲሲቱን ሃገር ምጣኔ ኃብት እንዲያጎብቱ ለማገዝ አስበው በወሰዱት እርምጃ እንደነበር ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገልፀዋል፡፡ በተለይ ሰሞኑን የአፐር ናይል ግዛት ዋና ከተማ ማላካል […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles