Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አቶ ስዬ አብርሃ፣ አቶ ተመስገን ዘውዴ በአንድነት አመራር አልተካተቱም

$
0
0
ታህሳስ 19 እና 20 ቀን 2006 ዓ.ም በተካሄደው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ጠቅላላ ጉባኤ በተካሄደበት ወቅት በአካል ያልተገኙት አቶ ስዬ አብርሃ እና አቶ ተመስገን ዘውዴ ጨምሮ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከፓርቲው አመራር ውጪ ሆኑ። በፓርቲው ምስረታ ወቅት ከፍተኛ ሚና የነበራቸው ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አቶ አንዱአለም አራጌን ጨምሮ በቅርቡ ወደ ፓርቲው የተቀላቀሉት አቶ ስዬ አብርሃ እና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles