Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጁነዲን ባለቤት በድርድር ተፈቱ !!/ከኢየሩሳሌም አርአያ/

የቀድሞ የኦህዴድ/ኢህአዴግ አመራር አባልና ሚኒስትር የነበሩት አቶ ጁነዲን ሳዶ ባለቤት በውስጥ በተደረገ ድርድር ከእስር እንዲለቀቁ መደረጉን የቅርብ ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን ገለጹ። « ከሳኡዲ ኤንባሲ ገንዘብ ተቀብለው ሲወጡ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል» በሚል በሽብርተኝነት ወንጀል እንዲከሰሱ የተደረጉትና ለአንድ አመት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ በነጭ ሳር ግቢ የሚማሩ ከ25 ያላነሱ ተማሪዎች መታሰራቸው ታወቀ

ኢሳት ዜና :-ተማሪዎቹ የታሰሩት ካለፈው አርብ ጀምሮ ሲሆን፣ እስካሁንም በእነርሱ ላይ እየደረሰ ያለው እንግልት አለመቆሙ ታውቋል። በግቢው ውስጥ ተማሪዎች የሚጠቀሙበት መጸዳጃ የተበላሸ መሆን፣ የምግብ ጥራት መጓደል፣ የውሀ እጥረት፣ የመብራት ለረጅም ጊዜ መቋረጥ፣ የትምህርት ስርአቱ በተገቢው መልኩ አለመከናወን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሞዴል አርሶ አደሩ ሽፍታ ተብለው ሲገደሉ ህጻን ልጃቸው ቆስላለች

በዳዊት ሰለሞን ሰሜን ጎንደር ዳባት ወረዳ ነዋሪ የነበሩት የ55 ዓመቱ አቶ ማስረሻ ጥላሁን የተመሰከረላቸው አርሶ አደር ገበሬ በመሆናቸው የክልሉ ግብርና ጽ/ቤት ሞዴል አርሶ አደር በማለት ሸልሟቸዋል፡፡የሁለት ወንድና የአምስት ሴት ልጆች አባት የሆኑት አቶ ማስረሻ ወሰኔን ገፍተሃል የሚል ክስ ቀርቦባቸው በዳባት ፍርድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መንግስት እንዲታደጋቸው እየተማጸኑ ነው

ኢሳት ዜና :-ዩኒቲ በሚባለው ግዛት ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያን በጦርነት አጣብቂኝ ውስጥ መገኘታቸውንና ህይወታቸው አደጋ ውስጥ መውደቁን ተናግረዋል። በግዛቱ ውስጥ በአንድ የመንገድ ስራ ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ 6 ኢትዮጵያውያን እንደተናገሩት በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል የሚደረገውን የተኩስ ልውውጥ ለማምለጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ናትናኤል መኮንን ስለአንድነት በፍርድ ቤት ከተናገረዉ

እኔ አቶ ናትናኤል መኮንን የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ም/ቤት አባልና መስራች የወረዳ 2 እና 14 ሰብሳቢ /አደራጅ/፣ በሰላማዊ ትግል የማምን የኢትዮጵያ ህዝብ ሲራብ ተርቤ፣ ሲጠማ ተጠምቼ፣ ሲገረፍ ተገርፌ፣ እስሩንም መከራውንም ከህዝቤ ጋር እየተቀበልኩ ለዴሞክራሲና ለነፃነት የሚደረገውን ሰላማዊ ትግል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋዜጠኞች እስር መንግስትን፣ ማህበራትንና ፓርቲዎችን እያወዛገበ ነው

 መቀመጫውን በኒውዮርክ ያደረገው ሲፒጄ የተሠኘው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ጋዜጠኞችን በማሠርና በማንገላታት ኢትዮጵያ ከአለም ሁለተኛ ናት ማለቱን መንግስት እና በሃገሪቱ የሚገኙ የጋዜጠኞች ማህበራት አምርረው ሲያወግዙ፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በበኩላቸው፤ በእርግጥም ሃገሪቱ ጋዜጠኞችን እያሠረች ነው፤ ደረጃው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ካልተሳፈርኩ” ብሎ የታክሲ ሹፌሩን በሽጉጥ ገደለ

መገናኛ አካባቢ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መስመር፣ አንድ መንገደኛ ትናንት ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ ካልተሳፈርኩ ብሎ ሾፌሩን ወንደሰን ደምሴን በሽጉጥ ገደለ፡፡ “ታክሲው ውስጥ ካልተሳፈርኩ፣ አትሳፈርም” በሚል በተነሳው ጭቅጭቅ፣ ሾፌሩን ገድሏል የተባለውን ደጀኔ ገመቹ በቁጥጥር ስር እንደዋለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ5 ዓመት ህፃን ከት/ቤት ፎቅ ወድቃ ሞተች

አራት የት/ቤቱ ሰራተኞች ከስራ ታግደዋል የምሥራቅ ጮራ መዋለ ህፃናትና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የመዋዕለ ህፃናት ተማሪ የነበረችው የ5 ዓመቷ ህፃን ሳባህ አማን ከት/ቤቱ 3ኛ ፎቅ ላይ ወድቃ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በህክምና ስትረዳ ቆይታ በአራተኛ ቀኗ ባለፈው እሁድ ህይወቷ አልፏል፡፡ ጉሊት በመነገድ ከሚተዳደሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማቆሚያና ገድብ ያጣው የፖለቲካ እስረኞቹ ስቃይ!

Reblogged from Freedom4Ethiopian: በዛሬው አጭር ፅሁፌ ላተኩረው የምፈልገው በፖለቲካ እስረኞች ላይ እየደረሰ የሚገኘው ስቃይ ላይ ነው። ገዢዎቻችን ምንም አይነት የፖለቲካ እስረኛ የለም ሲሉ ይደመጣሉ። ይህ ምን ያህል እውነት ነው የሚለውን ለአንባቢዎቼ እተወዋለሁ። የቃሊቲ ወህኒ ቤት ማረሚያነቱ ምን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ስዬ አብርሃ፣ አቶ ተመስገን ዘውዴ በአንድነት አመራር አልተካተቱም

ታህሳስ 19 እና 20 ቀን 2006 ዓ.ም በተካሄደው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ጠቅላላ ጉባኤ በተካሄደበት ወቅት በአካል ያልተገኙት አቶ ስዬ አብርሃ እና አቶ ተመስገን ዘውዴ ጨምሮ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከፓርቲው አመራር ውጪ ሆኑ። በፓርቲው ምስረታ ወቅት ከፍተኛ ሚና የነበራቸው ወይዘሪት ብርቱካን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና-በደሌ፦ የቴዲን የፍቅር ጉዞ ኮንሰርት እቅድ ሰረዘ

በደሌ፦ የቴዲን የፍቅር ጉዞ ኮንሰርት እቅድ መሰረዙ እርግጥ ሆኗል። የፋብሪካው ማኔጅመንት አካላት ነገ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።ሀይንከን እና በደሌዎች የፍርቅ ጉዞ ኮንሰርቱ እንዲሳካ እስከመጨረሻው ድረስ የሚቻላቸውን ጥረት አድርገዋል።ይሁንና እየደረሰባቸው ያለው ተጽዕኖ እያገጠጠ እና ከአቅማቸው በላይ እየሆነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ኢትዮጵያዊ አለመሆኑን ያስመሰከረው ገና ከማለዳው ነው፡፡

Reblogged from Freedom4Ethiopian: ብዙውን ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው መንግስት በዜጎቹ ላይ በሚሰራው ግፍና በደል አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እነዚህ ሰዎች ኢትጵያዊ ናቸውን? የሚል ጥያቄ ሲያነሳ ይሰማል፡፡ እኔ ግን ለዝህ ጥያቄ ጥርት ያለ መልስ አለኝ፡፡ ኢሕአዴግ ወያኔ ኢትዮጵያዊ አይደለም፡፡ ለዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነፃነት ከባቡር መንገድ በላይ ነው፡ ነፃነት ከበድን ህንፃ በላይ ነው፡፡( Aseged Tamene)

Reblogged from Freedom4Ethiopian: ነፃነት በምንም መንገድ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም!! ገዢው ፓርቲ እና የፓርቲው ሎሌወች በተቆጣጠሩዋቸው ሚዲያዎች ልፍለፋቸውን ተያይዘዋል፡፡ ልፍለፋቸው ተመሳሳይና አሰልቺ ነው፡፡ በቃ ሌላ የለም ይሄን ያህል ኪሎሜትር መንገድ ተጠናቀቀ፣ሊጠናቀቅ ነው፣20 በመቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና፡ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በአቶ መላኩ ፈንታ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ

አቶ መላኩ የሞገቱበት የአዋጅ አንቀጽ እንዲስተካከል ተወሰነ በሙስና ወንጀል የተከሰሱት አቶ መላኩ ፈንታን ክስ መመልከት ያለበትን ፍርድ ቤት በሚመለከት ዛሬ የተወያየው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ክሱ መታየት ያለበት በጠቅላይ ፍርድ ቤት መሆኑን ለማሳየት ተከሳሹ የጠቀሱት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሙስና ጋር በተያያዘ ሲፈለጉ የነበሩት አቶ ጌቱ ገለቱ እንግሊዝ አንደሚገኙ የቅርብ ሰዎች አረጋገጡ።(እየሩሳሌም አረአያ)

ውጥንቅጥ ሼህ አላሙዲ ከምክትላቸው አቶ አብነት እንዲሁም አበበ ባልቻ (የሰውለሰው አስናቀ) ጨምሮ በበርካታ የቅርብ ሰዎቻቸው ታጅበው ዋሽንግተን ዲሲ ከመጡ 15 ቀን አለፋቸው። ከአገር ቤት ዘፋኞችን ጭምር አስመጥተዋል። ዲሲ በሚገኝ አንድ የምሽት መዝናኛ አዲሱን የፈረንጆች አመት በተለየ ግብዣና ፈንጠዝያ አሳልፈዋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሀት ባለስልጣናት የመከላከያ አዛዥነቱ ከህወሀት እንዳይወጣ ለማድረግ ሲጥሩ መክረማቸው ተሰማ

ኢሳት ዜና :-በመከላከያ ውስጥ የሚገኙ ወታደራዊ አዛዦች ለኢሳት እንደገለጹት የህወሀት ባለስልጣናት ጄኔራል ሳሞራ የኑስን ለመተካት የተሻለ ቦታ ላይ የነበሩትን ጄ/ል አበባው ታደሰን አድማ ለማድረግ አስበዋል በሚል ሰበብ ማእረጋቸውን እንደያዙ የሚሰጣቸው ሃላፊነት እንዲቀነስና ከውድድር ውጭ እንዲሆኑ አድርገዋል። ለዚህም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቦይ ስብሐት ከኢትዮጵያዊነት መውደቅ

(ፋክት መጽሄት) ‹‹ከኢትዮጵያዊነት መውደቅ ማለት ምን ማለት ነው? አፄ ሀይለስላሴ ከኢትዮጵያዊነት ወድቀዋል የሚል የለም፡፡ ኮሎኔል መንግስቱንም የሚል የለም፡፡ . . . ከኢትዮጵያዊነት መውደቅ ማለት፤ በቃ በአጭሩ ኢትዮጵያዊ አለመሆን ነው፡፡ ሌላ ማንነት መገንባት (IDENTITY DEVELOP) ማድረግ ነው፡፡››...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለ18 ዓመታት በስራ ላይ የቆየው ሕግ ሕገመንግስትን ይጥሳል ተባለ

የፌዴሬሽን ምክርቤት ላለፉት 18 ዓመታት በስራ ላይ የነበረውና የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔን ጨምሮ የተለያዩ ባለስልጣናት ጉዳያቸው የታየበት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ 8 ተራ ቁጥር 1 እና የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 434/97 አንቀጽ 7...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አይ ስብሐት ነጋ! (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

በኢትዮጵያ ውስጥ ሥልጣን ሳይኖረው ባለሙሉ ሥልጣን፣ እውቀት ሳይኖረው ባለሙሉ እውቀት የሆነ ሰው ስብሐት ነጋ ብቻ ነው፤ እንዲያውም ከዚያም አልፎ ራሱን የቻለ ሉዓላዊ ነጻነት ያለው ግለሰብ ነው ለማለት የሚቻል ይመስለኛል፤ በዚህ ግለሰብ ላይ የማደንቃቸው ሁለት ነገሮች ናቸው፤ በሉዓላዊነቱ የተጎናጸፈውን ሥልጣን ሙሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሠው በስራው ይከብራል አርቲስት ታማኝ በየነ እና ‪‎ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

ሠው በስራው ይከብራል! =============== አርቲስት_ታማኝ_በየነ እና ‪‎ዶክተር_አክሎግ_ቢራራ‬ *ወገኖቻችን በሣዑዲ አረቢያ ሠብዐዊ ቀውስ የገጠማቸው ጊዜ የነጃዋራዊያን ስራ ጠባብነትን በማጉላት”ኦሮሞ ንፁህ ነው;ኢትዮጵያዊ አይደለም::”ብለው ጥቅም የለሽ ሠልፍ አደረጉ;ቅቤ አንጏቿም ወያኔ”ህገ-ወጦች...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live