ውጥንቅጥ ሼህ አላሙዲ ከምክትላቸው አቶ አብነት እንዲሁም አበበ ባልቻ (የሰውለሰው አስናቀ) ጨምሮ በበርካታ የቅርብ ሰዎቻቸው ታጅበው ዋሽንግተን ዲሲ ከመጡ 15 ቀን አለፋቸው። ከአገር ቤት ዘፋኞችን ጭምር አስመጥተዋል። ዲሲ በሚገኝ አንድ የምሽት መዝናኛ አዲሱን የፈረንጆች አመት በተለየ ግብዣና ፈንጠዝያ አሳልፈዋል። በዚህ ምሽት እዚህ ያሉት የገዢው አምባሰደርና ተከታዮቻቸው ያሳዩት የነበረው እጅግ ራስን የሚያዋርድ ተግባር በአንዳንድ ታዳሚዎች ግርምትን […]
