Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአቦይ ስብሐት ከኢትዮጵያዊነት መውደቅ

$
0
0
(ፋክት መጽሄት) ‹‹ከኢትዮጵያዊነት መውደቅ ማለት ምን ማለት ነው? አፄ ሀይለስላሴ ከኢትዮጵያዊነት ወድቀዋል የሚል የለም፡፡ ኮሎኔል መንግስቱንም የሚል የለም፡፡ . . . ከኢትዮጵያዊነት መውደቅ ማለት፤ በቃ በአጭሩ ኢትዮጵያዊ አለመሆን ነው፡፡ ሌላ ማንነት መገንባት (IDENTITY DEVELOP) ማድረግ ነው፡፡›› ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፣ ኢትዮ-ምህዳር፣ ቅጽ 02፣ ቁጥር 47፡፡   ሀሳብን በመግለፅ ነፃነት እጅግ አድርጌ አምናለሁ፡፡ እንዲያውም ብዙዎች ‹የዲሞክራሲ መገለጫው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles