ሠው በስራው ይከብራል! =============== አርቲስት_ታማኝ_በየነ እና ዶክተር_አክሎግ_ቢራራ *ወገኖቻችን በሣዑዲ አረቢያ ሠብዐዊ ቀውስ የገጠማቸው ጊዜ የነጃዋራዊያን ስራ ጠባብነትን በማጉላት”ኦሮሞ ንፁህ ነው;ኢትዮጵያዊ አይደለም::”ብለው ጥቅም የለሽ ሠልፍ አደረጉ;ቅቤ አንጏቿም ወያኔ”ህገ-ወጦች ናቸው::”ብላ የወገኖቻችንን ስቃይ እጥፍ ድርብ አደረገችው;ግን;ሠብዐዊነትን ያስቀደመው የነታማኝ ልዑክ እርዳታ በማሠባሠብ ለወገኖቻችን $30،000 ጀባ ብሏቸዋል:: እስቲ ወገኖቼ ፍረዱ;ለኦሮሞ ህዝብ ቆምን የሚሉ ድርጅቶች ናቸው?ወይስ የነአክሎግ ልዑክ ለህዝብ የሚፈይድ ስራ የሠራው? […]
