Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

”እምዬ አፄ ምኒሊክ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ አስተባብረው ባያዋጉና ባያሸንፉ፡ የኛም አያቶች ዕጣቸው ይኽ ነበረ!!

$
0
0
እነዚህ አፍሪካውያን የኮንጎ ተወላጆች ናቸው። በገዛ ሃገራቸው የቤልጂየም ቅኝ ተገዢዎች ሆነው፡ በሰንሰለት የታሰሩ የነጮች ባሪያ ሆነው፡ የመከራ ጊዜ ያሳለፉ ምስኪኖች ነበሩ። በግራና ቀኝ ጠመንጃ የያዙት ደግሞ ልክ ሙሶሊኒ የጣሊያኑ ወራሪ ሠራዊት አሰማርቶ ሃገራችን ኢትዮጵያን በወረረ ወቅት የነመለስ ዘናዊ አባትና አያትን ባንዳ አድርጎ እንደመለመላቸው የገዛ ሃገራቸውን ዜጋ እየወጉና እያሰቃዩ የነበሩ ወራዳ ባንዳዎች ናቸው። ” እምዬ አፄ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles