Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) እነ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው

“ከእንግዲህ የቀድሞው መንገድ አይሰራም” በሚል የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን የመሰረቱት የቀድሞ የኦነግ አመራሮች እነኦቦ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ ሊገቡ መሆኑ ተሰማ፡፡   የዘ-ሐበሻ የሚኒያፖሊስ ምንጮች እንዳስታወቁት ከዚህ ቀደም ኦሮሚያ ክልልን ለማስገንጠል ይንቀሳቀሱ ከነበሩ ሃይሎች ጋር የነበሩት እነ ኦቦ ሌንጮ ለታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት የመቐለ ነጋዴዎችን እያደነ ነው! Abraha Desta

ህወሓት ከመቐለ ነጋዴዎች መነታረኩ ቀጥላል። የመቐለ ነጋዴዎች አግባብ በሌለው ግብር ምክንያት ያማርራሉ፣ ይሰደዳሉ፣ ንግዳቸው ይዘጋሉ። መንግስትም እየተከተለ ያሳዳቸዋል። አሁን የብዙዎቹ ንግድቤት እንደታሸገ ነው። አንዳንዶቹ ደግሞ በፖሊስ እየታደኑ ይታሰራሉ። ለምሳሌ አቶ አለነ መንግስቱ የተባለ የ “ወለገሳ ስፔር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምንናገርበትን የመገናኛ ብዙሃን ማንም እንዲመርጥልን ወይም እንዲወስንልን አንፈቅድም!!!!

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ የብሔራዊ ደህንነት መረጃ እና የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል የጋራ ኃይል አድርጎ ራሱን የሚጠራ አካል የዜጎችንና የተቋማትን ሕገ-መንግስታዊና ዲሞክራሲያዊ መብት በመጣስ ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት ሳይወሰን ወንጀለኛ ሲያደርጋቸውና ስማቸውን ሲያጎድፍ ማየት እየተለመደ የመጣ ተደጋጋሚ ጉዳይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

”እምዬ አፄ ምኒሊክ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ አስተባብረው ባያዋጉና ባያሸንፉ፡ የኛም አያቶች ዕጣቸው ይኽ ነበረ!!

እነዚህ አፍሪካውያን የኮንጎ ተወላጆች ናቸው። በገዛ ሃገራቸው የቤልጂየም ቅኝ ተገዢዎች ሆነው፡ በሰንሰለት የታሰሩ የነጮች ባሪያ ሆነው፡ የመከራ ጊዜ ያሳለፉ ምስኪኖች ነበሩ። በግራና ቀኝ ጠመንጃ የያዙት ደግሞ ልክ ሙሶሊኒ የጣሊያኑ ወራሪ ሠራዊት አሰማርቶ ሃገራችን ኢትዮጵያን በወረረ ወቅት የነመለስ ዘናዊ አባትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮርማው የማይጨው ሆስፒታል ስራ-አስኪያጅ ታሰረ!!

በማይጨው ሆስፒታል 1 ዐመት ባልሞላ የስራ-አስኪያጅነት (CEO) ጊዜው ከ14 በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ ፆታዊ ጥቃት( አስገድዶ መድፈርን ጨምሮ) ያደረሰውና በመጨረሻም በከባድ የሀኪሞችና ተበዳዮች ድምፅ ከሆስፒታል ስራ-አስኪያጅነቱ ታግዶ የቆየው አቶ ብርሃኑ ዛሬ መታሰሩ ተሰምቷል፡፡ በገዢው ፓርቲ ስልጣን ላይ የመዳፈር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳውዝ አፍሪካ ፓስተር ተከታዮቹን ሳር ሲያስግጣቸው የሚያሳይ ትይንት

South African Church Where Members Eat Grass [PICTURES] በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ የሚገኘው የራቢኒ ሴንተር ሚኒስትሪ ቤተክርስቲያን ፓስተር የሆኑት ሌሴጎ ዳንኤል፣ “ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ከፈለጋችሁ ውጡና የግቢውን ሳር ብሉ” ብለው በማዘዛቸው ተከታዮቻቸው ወጥተው ሳሩን ሲበሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኙ የትውልድ ህይወት በሳውዲ አረቢያ «ጂዛን » ከተማ !

ጂዛን እይተባለ በሚጠራ የሳውዲ አረቢያ ግዛት ውስጥ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌለውን ጨምሮ ከ50 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን እንደሚኖሩ ይነገራል። የጂዛን ከተማ ሳውዲ አረቢያን ከየመን የሚያዋስን ከተማ እንደመሆኗ በባህር የሚመጡ ብዛት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ወደ ሪያድ እና ጅዳ ከተማ ለማቅናት በመሸጋገሪያነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዋልያዉ ብሎምፎንቴን ገባ…ጋዜጠኞች ታሰርዉ ተባረሩ

ጥዋት 3 ሰአት አዲስ አበባ የለቀቀዉ አይሮፕላን 7.30 ጆበርግ ገባ፡፡ከዚህ በሁዋላ ነዉ አስደንጋጭ ወሬዎች መሳመት የጀመሩት…3ት ጋዜጠኖች ከቡድኑ በፊት አስቀድመዉ ሀሙስ ጆበርግ ደረሱ፡፡እናም የወረቀት ቪዛ (አክሪዲቴሽን) ነበር የያዙት..የደቡብ አፍሪካ ሚግሬሽን ይህን የካፍን ይለፍ አልቀበልም…በህገወጥ መንገድ ነዉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግል መጽሔት አዘጋጆች፤ “የፅንፈኛ ፖለቲካ ፓርቲ ልሳናት ሆነዋል” መባላቸውን አጣጣሉ

ሪፖርቱ የአደጋ ምልክት ነው ብለዋል “በኢትዮጵያ የሚታተሙ ሰባት የግል መጽሔቶች የጽንፈኛ ፖለቲካ ልሳናት ሆነዋል፤ በሚያቀርቧቸው የተሳሳቱ መረጃዎች ህዝቡ በስርአቱ ላይ እምነት አጥቶ ለአመጽ እንዲነሳሳ ያደርጋሉ” ሲል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በጋራ ያሠሩት የጥናት ሰነድ አመለከተ።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰሜን ጎንደር የእስር ቤት አዛዥ ተገደሉ

ኢሳት ዜና :-የኢሳት ዘጋቢዎች ከጎንደር እንደገለጹት ኮማንደር አለባቸው የተባሉት የሰሜን ጎንደር ዞን የወይኔ ቤት አዛዥ የተገደሉት ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ ነው። ኮማንደሩ በጥይት መመታታቸው ቢገለጽም ዘጋቢያችን ማን እንደገደላቸው ለማወቅ ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል። የግለሰቡ አስከሬን ወደ ተወለዱበት በየዳ ወረዳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ የጥላቻ ፖለቲካ ማብቃት አለበት››

ኢንጂነር ግዛቸው ሺፈራው፣  የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የምርጫ 97ን ቀውስ ተከትሎ ወደ እስር ቤት ከገቡት የቀድሞዎቹ የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ (ቅንጅት) አመራሮች መካከል አንዱ የነበሩት ኢንጂነር ግዛቸው ሺፈራው፣ በቅርቡ የአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ስለአዲሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሽፈራው ጃርሶ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ እስካሁን በህክምና ላይ ይገኛሉ ተባለ

(ዘ-ሐበሻ) በሚኒስትር ማዕረግ የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽፈራው ጃርሶ ከ2 ሳምንት በፊት ባጋጠማቸው ከባድ የመኪና አደጋ የተነሳ እስካሁን በህክምና ላይ እንደሚገኙ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ። ከ2 ሳምንታት በፊት በደቡብ ኦሞ አካባቢ እየተገነባ የሚገኝን የስኳር ፕሮጀክትን ለመጎብኘት ጠ/ሚ/ር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ እና የኢትዮጵያ ምህዳር ጋዜጣ አዘጋጆች ለውሣኔ ተቀጠሩ

በህገመንግስቱ ላይ ህዝብን ለአመጽ በማነሳሳት፣ የህዝብን ሃሳብ በማናወጥ እና “ጨፍጫፊ” በማለት የመንግስትን መልካም ስሙን በማጥፋት የተከሰሰው የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ በመከላከያ ማስረጃነት ያቀረበው የቢቢሲ ዶክመንተሪ ፊልም፣ የቢቢሲ ስለመሆኑ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ ሲል ፍ/ቤቱ ጉዳዩን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታሰሩ ጋዜጠኞች ቁጥር ጨመረ!! “አክሪዲቴሽን ቪዛ አይሆንም” ካፍ—

ካሜራ ማን ደመቀ የተያዠበት መንገድ አሁንም ድረስ ይገርመኛል፡፡እሱ የያዠዉን አክሪዲቴሽን የያዙ ጋዜጠኖች ገብተዋል፡፡ነገር ግን ከአንድ ቀን በፊት የታሰሩት ጋዜጠኞች ወሬ ግን ፍርሀቱን አብሶበታል፡፡እናም በዚህ መሀል ስራዉን ይሰራ ነበር፡፡የአቀባበሉ ፎቶ እንዳያመልጠዉ አሁንም አሁንም ቀጭ ቀጭ ያደርጋል፡፡እናም ወደኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አልሰሜ እናት አለም ነገ ሬሳ ለመቀበል በጠዋት መርዶ ይጠብቃታል !

እጣ ፈንታ … ዘመኑ በፈቀደው የአረብ ሃገር ስደትን በኮንትራት ስራ የሳውዲን ምድረ በዳ የባለ ጸጎች ሃገር የረገጠከው ራስክን ደግፈህ ፣ ወላጅ ቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ ወገኖችህን ለመደገፍ ነበር ። በሳውዲ ቆይታህ በትዕግስት ስታልፍ ያስብከውን ሁሉ ባይሳካም ጋብቻ መስርተህ ሌላዋን የኮንትራት ሰራተኛ ስደተኛ እህትክን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አለሁ —- አልሞትኩም”

ረቡዕ ማታ በዛሚ 90.7 ኤፍ ኤም ሬዲዮ ላይ “አርቲስት ፈለቀ አበበ አረፈ” በሚል በስህተት በተነበበ ዜና እረፍት ምክንያት አርቲስቱ፣ ቤተሰቦቹ፣ጓደኞቹና አድናቂዎቹ እስከ ሀሙስ እለት ተረብሸው ነበር፡፡ በርካቶች ዜናውን ባለማመን ነገሩን ለማረጋገጥ አርቲስት ፈለቀ አበበ ተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ ሲደውሉ ማምሸታቸውንና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘፋኙ ዕጣ ፈንታ ….

የዘፋኙ ዕጣ ፈንታ …..መኖሪያውን አሜሪካን አድርጎ የቆየው ታዋቂ ዘፈኝ ሀገር ቤት መጥቶ ለ1 ዓመት ሸራተን ሆቴል ይቀመጣል፡፡ የጫጉላ ጊዜውንም እዛው ሸራተን ያሳልፋል፤ የመድረክ ስራዎችንንም እዛው ሲያቀርብ ይቆያል፡፡ ሁለት ጋዜጠኞች ለሚያዘጋጁት መፅሄት ቃለ-ምልልስ እንዲሰጣቸው በስልክ ይጠይቁታል፡፡ (ማን ጋር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህዝባዊ አንድነትና ሀይል የወያኔ ህወኃት ማጥፊያ መዳኒት (ሮባ ጳዉሎስ)

ካለመታደል  ሀገራችን ዛሬም ሰላም ፍትህና ዲሞክራሲ የሰፈነባት በልማትና በእድገት ጎዳና የምትራመድ ሀገር አልሆነችም። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም እንደ ዓቢይ ምክንያት ተደርጎ የሚቀርበው የህዝብን ይሁንታን ያገኘ፡ ህዝብን በእኩልነት የሚዳኝ፡ ህዝባዊና ዲሞክራሲያዊ የሆነ መንግሥት አለመመስረቱ፡ አገርና ህዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፅቢ ከተማ 17 ወጣቶች በጩቤ ተወግተው ቆሰሉ

በአፅቢ ከተማ የህወሓት ባለስልጣናት አዘውትረው የሚጠጡበት ቤት አለ። በመጠጥ ቤቱ አንድ ወጣት ከወረዳው የፖሊስ አዛዥ ጋር ይጣላል። የፖሊስ አዛዡና የወረዳው የፀጥታ ሐላፊ ተባብረው፣ በሽጉጥ አስፈራርተው (ሽጉጥ ተኩሰው ነበር) ወጣቱ ደብድበው ጥርሱ አውልቀው ይሄዳሉ። ጥርሱ ያጣ ወጣት ለመክሰስ ሲሞክር የወረዳው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ገብሩ አስራት መኪና በእሳት ነደደች (በአስራት አብርሃም)

የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት እና የዓረና ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አስራት ከባለቤታቸው ከወ/ሮ የውብማር አስፋው ጋር በመሆን በመኪና እየሄዱ እያለ ድንገት መኪናቸው በእሳት መያያዟን የተመለከቱ ሰዎች ባደረጉላቸው ጥቆማና ርብርብ ከእሳቱ ቃጠሎ ለጥቂት መትረፋቸውን ማወቅ ተችሏል። በመኪናዋን ግን እዚያ የነበረው ሰው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live