Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

መንግስት መጪውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የማግባባት መጠነ ሰፊ ዘመቻ ሊጀምር እንደሆነ ተደረሰበት።

$
0
0
መንግስት መጪውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የማግባባት መጠነ ሰፊ ዘመቻ ሊጀምር እንደሆነ ተደረሰበት። የመጀመሪያው ሙከራም በደሴ እንደሚጀመር ተረጋግጧል። በመንግስት ሚዲያዎች አማካኝነት ተቃዋሚዎችን ጥላሸት የመቀባት ዘመቻም በእቅዱ አብሮ ተካቷል። ከረቡእ ታህሳስ 17 እስከ አርብ ታህሳስ 19\2006 ድረስ ለከፍተኛ የአዲስ አበባና የክልል ስራ ሃላዎች በተካሄደ ዝግ ስብሰባ ላይ ሙስሊሙን አስመልክቶ ሰፊ የዘመቻ እቅድ ነው ይፋ የሆነው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles