ኢህአዴግ ከምርጫ 2007 በሁዋላ ረብሻ ሊነሳ ይችላል አለ
ኢሳት ዜና :- ኢትዮጵያን ላለፉት 23 ዓመታት የገዛው ኢህአዴግ መጪውን ምርጫ ተከትሎ በአዲስ አበባና በዋና ዋና የአገሪቱ ከተሞች ረብሻዎች ሊነሱ እንደሚችሉ ፓርቲው ድምዳሜ ላኢ መድረሱን አስታውቋል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በኢትዮጵያ መንግስት አሸባሪ ተብለው የተፈረጁት በተለይ ግንቦት7 እና ኦነግ ምርጫውን...
View Articleአንዱዋለም ግንቦት ሰባት ከተባለ እኔም ግንቦት ሰባት ነኝ –ግርማ ካሳ
«በሕገ መንግስቱ የመደራጀት መብታቸው የተጠበቀላቸው ፓርቲዎችን አልከሰስንም።ፓርቲዎችን ግን ሽፋን አድርገዉ ስርዓቱን ወይንም ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለመናድ እንቀሳቀሳለን የሚሉ ኃይሎችን ግን ዛሬም ፣ ነገም ፣ ሕጉን የማስከበር ግዴታና ሃላፊነት ስላለብን ከመከሰስ አያመልጡም ማለት ነዉ።» ኢቲቪ በቅርቡ...
View Articleአንጎላ በሀገሯ የእስልምናን እንቅስቃሴ አገደች ተባለ!
በትላንትናው ዕለት የግብጹ የሃይማኖት ሙፍቲ ሻውቂ ዓለም አንጎላ እስልምናን ከሀገሯ እንደሃይማኖት ተቋም ማገዷ በ 1ነጥብ 5 ቢሊዮን ሙስሊም ላይ የተወሰደ እርምጃ መሆኑን ልታውቅ ይገባታል ሲሉ አስጠነቀቁ። ይህም ትልቅ ዋጋ ያስከፍላታል ሲሉ ማስፈራሪያቸውንም አክለዋል። ይሁን እንጂ 83% የክርስትና እምነት ተከታይ...
View Articleመንግስት መጪውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የማግባባት መጠነ ሰፊ ዘመቻ ሊጀምር እንደሆነ ተደረሰበት።
መንግስት መጪውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የማግባባት መጠነ ሰፊ ዘመቻ ሊጀምር እንደሆነ ተደረሰበት። የመጀመሪያው ሙከራም በደሴ እንደሚጀመር ተረጋግጧል። በመንግስት ሚዲያዎች አማካኝነት ተቃዋሚዎችን ጥላሸት የመቀባት ዘመቻም በእቅዱ አብሮ ተካቷል። ከረቡእ ታህሳስ 17 እስከ አርብ ታህሳስ...
View Articleየህወሃት ኤፈርት ባለስልጣኖች ወደ ውጪ ሀገር በመሄድ የንግድ ድርጅት በግለሰብ ደረጃ እየገዙ ነው ተባለ
(አባይ ሚዲያ) የኢትዮጵያ መንግስት የሆነው ህወሃት በሀገራችን ሰላምና ፍትህ፣ ልማትና እድገት እየመጣ ነው እያለ የተረጋጋ መሆኑን በማስመሰል በየጊዜው ይናገራል። ነገርግን የሀገሪቱን ገንዘብ በተዘዋዋሪ በውጪ በሚኖሩ የስርአቱ አግልጋዮች ስም የቦታና የንግድ ግዢ በውጪ ሀገር የማድረግ ስራ በሰፊው እየተፋፈመ መሆኑን...
View Articleየአንድነት ከፍተኛ አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ
ዝርዝር ዘገባ ———– የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ለአንድነት ፓርቲ ባቀረበው ጥሪ መሰረት የፓርቲው ስራ አስፈፃሚዎችና ከ22 ከሚበልጡ የህብረቱ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ክፍል አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው ለፍኖተነፃነት...
View Articleየአፍሪካው ልዑል የተሰኘውን መጽኃፍ በሬዲዩ ፋና መተረኩ ተቃውሞ ገጠመው
ኢሳት ዜና :- በፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት በመተረክ ላይ ባለው በታጋይ መዝሙር ፈንቴ ተርጓሚኒት በአቶ ዳንኤል ግዛው ጸኃፊነት የቀረበው መጽሀፍ በአማራ ህዝብ ላይ ጥላቻ እንዲፈጠር እያደረገ ነው በማለት የብአዴን አባላት ተቃውመውታል። አባላቱ በብር ሸለቆ በመካሄድ ላይ ባለው ስልጠና ላይ እንደተናገሩት ሬዲዩ...
View Articleመለስ ያጠፏቸው የፓርቲው ሰዎች እየሩሳሌም አርአያ
በ1984 አ.ም አቶ መለስ ዜናዊ የተወሰኑ የፓርቲውን ቁልፍ ሰዎች ሰብስበው አጠር ያለች ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፉ ። እንዲህ ሲሉ “ጓሃፍ ጽረጉለይ” “እነዚህን ቆሻሾች አስወግዱልኝ” ነበር ያሉት ። በእርግጥም (“ቆሻሻ“)የሚለው ትርጉም አይገልጸውም ። ጓሃፍ ለማየት የምትጠየፈውን አስቀያሚ ቆሻሻ አይነት ሃሳብ ነበር...
View Articleአርሶ አደሩን እንደፈለገ ብናደርገው በኢህአዴግ ላይ አይነሳም ሲሉ አቶ በረከት ተናገሩ
ኢሳት ዜና :- የጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ አማካሪ የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን ለመንግስት ሚኒስትሮችና ለከፍተኛ የኢህአዴግ አመራሮች በተዘጋጀው የምርጫ ውይይትና ግምገማ ላይ ባቀረቡት ንግግር ላይ እንደገለጹት አርሶ አደሩ እስካሁን በተሰረላት ስራ በመርካቱ ” መንግስት ሰላማዊ ሰልፍ ውጣ ቢለው ይወጣል፣ መንግስት ተኛ...
View Articleአንድነት ፓርቲ ለአማራ ክልል እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮ ሱዳን ድንበር ማካለል ጉዳይ በአጭር ግዜ...
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደርና ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኢትዮ ሱዳን የድንበር ማካለል ዙሪያ ግልፅ የሆነ ማብራሪያ በአጭር ግዜ ውስጥ ለህዝብ እንዲሰጥ በደብዳቤ ጠየቀ፡፡ የአንድነት ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፁት ኢህአዴግ...
View Article“ በዲሲ መፀዳጃ ቤት የወለደች ሃበሻ” እየሩሳሌም አራአያ
በርካታ ኢትዮጲያዊያን በዲሲና አካባቢዋ አእምሯቸው ተነክቶ፣ ለጎዳና ሕይወት ተጋልጠው…ይታያሉ። “ተከፋፍለው” የተቋቋሙ የኢትዮጲያ ኮሚኒቲዎች አሉ። ሃበሻውን እያገለገሉ ወይስ እየተገለገሉበት?…የሚለውን በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ። አቶ ዳዊት ግዛው የአንዱ ኮሚኒቲ ዳይሬክተር ናቸው። ወደ ቢሯቸው ጎራ ስል አእምሮው የተነካ...
View Articleድርድሩ አልተሳካም፡ ተኩስ ተከፍቷል ህዝብ እየተደበደበ ነው
ፖሊሶች አራት የኗሪዎቹ ተወካዮች በሃይል ሲወስዱ የአፅቢ ህዝብም አስራ አራት ፖሊሶችና አንድ ምልሻ አግተው ነበር። ህዝቡ ፖሊሶቹ እንዲለቅ አስተዳደሩ ደግሞ አራቱ ተወካዮች እንዲለቅ ድርድር ተጀምሮ ነበር። በድርድሩ መሃል የወረዳው አስተዳደር አዲስ ሃይል በመጥራት (ከሌላ ወረዳና ከክልል አስተዳደር የፀጥታ ሃይሎች...
View Articleበሶማሊያ ክልል 47 ሰዎች መገደላቸውን የአገር ሽማግሌዎች ለአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ
ኢሳት ዜና :- በቀላፎ አካባቢ የሚኖሩ የየረር ባሬ ጎሳ የአገር ሽማግሌዎች ለጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ያስገቡትና መረጃው ለኢሳት እንዲደርስ በሚል በላኩት መረጃ ፣ የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሙሀመድ ኡመር እና ጄኔራል አብርሀም በቅጽል ስማቸው ኳታር የሚመራው ልዩ ሚሊሺያ እየተባለ የሚጠራው ሀይል ታህሳስ...
View ArticleEPRDF says there could be a riot after election 2015
The Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) that has ruled the Country for the past 23 years has said that it has come to the conclusion that there would be a riot in major cities of...
View Articleአቶ ጌቱ ገለቴና ሌሎች ተጠርጣሪዎች በጋዜጣ እንዲጠሩ ታዘዘ
‹‹የቀረበብኝ ክስ ብዙ በመሆኑ መቃወሚያ ለማቅረብ ረዘም ያለ ቀጠሮ ይሰጠኝ›› አቶ ገብረ ዋህድ ወልደ ጊዮርጊስ - አቶ ጌቱ ገለቴና ሌሎች ተጠርጣሪዎች በጋዜጣ እንዲጠሩ ታዘዘ በተጠረጠሩበት ከፍተኛ የሙስና ወንጀል፤ በፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ክስ ተመሥርቶባቸው ላለፉት ስምንት ወራት...
View Articleለ1.6 ቢሊዮን ዶላር የቴሌ ማስፋፊያ ፕሮጀክት አማካሪ ድርጅት ሊቀጠር ነው
ሁለቱ የቻይና ኩባንያዎች ሁዋዌና ዜድቲኢ ለሚያከናወኑት የ1.6 ቢሊዮን ዶላር የሞባይል ኔትወርክ ማስፋፊያ ፕሮጀክት አማካሪ ድርጅት ለመቅጠር ዓለም አቀፍ ጨረታ ወጥቷል፡፡ ጨረታውን ያወጣው የፕሮጀክቱ ባለቤት ኢትዮ ቴሌኮም ነው፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ አብዱራሂም አህመድ ለሪፖርተር...
View Articleሳልዋ –“ወላድ ይፍረድ!”(አርአያ ተስፋማሪያም)
ሳልዋ – “ወላድ ይፍረድ!” አሜሪካ የመጣችው ከ27 አመት በፊት ነበር። ሁለት ልጆች የወለደችለት ባለቤትዋ በሞት ሲለያት ታዳጊ ህጻናት ልጆቿን ይዛ በሱዳን በኩል አድርጋ አሜሪካ መጣች። ሳልዋ ትባላለች፤ የጠይም ቆንጆ ናት። በአሜሪካ ዲሲ ከተማ ብዙዎች የሚያውቋት በታታሪ ሰራተኛነቷ፣ በሳቅ ጨዋታዋ፣ እንዲሁም በመልካም...
View Articleየወያኔን የሚዲያ አፈና ማመከን የጊዜው አጣዳፊ ተግባር ነው
ዘረኛዉ የወያኔ አገዛዝ የአገራችንን በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ ህዝባችን ስለራሱና ሰለአገሩ ምንም አይነት መረጃ ከአማራጭ የመገናኛ ብዙሃን ምንጮች እንዳያገኝ ያሉትን ዕድሎች በሙሉ ድርግም አድርጎ ዘግቶ ኖሮአል። የወያኔ መሪዎችና ተሿሚዎች በየግላቸው ምንም ቁብ በማይሰጡትና ተቃዋሚዎች እንዲያከብሩት ነጋ...
View Articleግራና ቀኝ ጠፋን! ፕ/መስፍን ወልደ ማርያም
በአለፉት ሃያ ዓመታት ውስጥ ወያኔ-ኢሕአዴግ የሚወቀስበት ሥራ በጣም ቢያመዝንም የሚመሰገንበት ሥራ የጽሑፍ ቁጥጥርን ማስቀረቱ ብቻ ነው፤ ሁልጊዜም አንድ ጥሩ ነገር የሚያስከትለው አብዛኛውን ጊዜ የማይጠበቅ ነገር ሊኖር ይችላል፤ ለምሳሌ አጠቃላይ ነጻነት ሲመጣ ወንጀለኛነት ይጨምራል፤ እንዲሁም የጽሑፍ ቁጥጥር ሲነሣ...
View Articleክህደት ከአናት ሲጀምር:- በቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ
እውነት ቤት ሥትሰራ … ውሸት ላግዝ ካለች ሚስማር ካቀበለች ጭቃ ካራገጠች ቤቱም አልተሰራ … እውነትም አልኖረች ። … እንደዚያ ነው በባቢሎን ዘመን ። የአንዱ ቋንቋ ከአንደኛው ይዘበራረቃል ….. መግባባትና መረዳዳት ብርቅ ይሆናል ። በጠራ አማርኛ የተጣፈውን በጉግማንጉግኛ በመተርጐም ከውስጡ የሚፈልጉትን ብቻ አለፍ...
View Article