በ1984 አ.ም አቶ መለስ ዜናዊ የተወሰኑ የፓርቲውን ቁልፍ ሰዎች ሰብስበው አጠር ያለች ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፉ ። እንዲህ ሲሉ “ጓሃፍ ጽረጉለይ” “እነዚህን ቆሻሾች አስወግዱልኝ” ነበር ያሉት ። በእርግጥም (“ቆሻሻ“)የሚለው ትርጉም አይገልጸውም ። ጓሃፍ ለማየት የምትጠየፈውን አስቀያሚ ቆሻሻ አይነት ሃሳብ ነበር የእርሳቸው ገለጻ ። መለስ በዚህ ቃል ተጠቅመው “አስወግዱልኝ” ያሉትን 36 ሺህ የህወሃት ታጋዮችን ነበር ።ትእዛዙም ተግባራዊ […]
