Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

“ በዲሲ መፀዳጃ ቤት የወለደች ሃበሻ” እየሩሳሌም አራአያ

$
0
0
በርካታ ኢትዮጲያዊያን በዲሲና አካባቢዋ አእምሯቸው ተነክቶ፣ ለጎዳና ሕይወት ተጋልጠው…ይታያሉ። “ተከፋፍለው” የተቋቋሙ የኢትዮጲያ ኮሚኒቲዎች አሉ። ሃበሻውን እያገለገሉ ወይስ እየተገለገሉበት?…የሚለውን በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ። አቶ ዳዊት ግዛው የአንዱ ኮሚኒቲ ዳይሬክተር ናቸው። ወደ ቢሯቸው ጎራ ስል አእምሮው የተነካ ሃበሻ ከደጅ ቆሞ ይለፈልፍ ነበር።… ዳይሬክተሩ እንዲህ አሉ፥ «… ሆምለስ የሚባለው ችግር ሁለት አይነት መልክ አለው። አንደኛው ክሮኒክ ሆምለስ ይባላል። ክሮኒክ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles