ግብፃዊያን ሰሞኑን በሰጡት ድምጽ እንደሚፀድቅ በተነገረለት አዲሱ የግብጽ ህገ መንግስት ውስጥ፣ የአባይ ወንዝ አጠቃቀም እንደበፊቱ መቀጠል አለበት የሚል አንቀጽ የተካተተ ሲሆን፤ አንቀፁ ተቀባይነት እንደሌለው የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ ከስልጣን ተባርረው በታሰሩት መሐመድ ሙርሲ አማካኝነት ተዘጋጅቶ ከነበረው ህገመንግስት በተለየ ሁኔታ አዲሱ ህገ መንግስት በርካታ የሃይማኖት አክራሪነት አንቀፆችን ያስወገደ ሲሆን፤ የአባይ ውሃ አጠቃቀምን በተመለከተ […]
