Quantcast
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live
↧

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹ዶክመንተሪው የመንግስትን የንቃት ጉድለት ያሳያል››

ዘመኑ ተቀይሯል ፣ ማህበረሰቡ ከየትኛውም በላይ ነቅቷል ከመንቃትም አልፎም መጥቋል ፣ ውሸት እና ሐሰትን መለየት የሚችል ትውልድ ተፈጥሯል፣ ያልተማረ የለም ሁሉም ተምሯል፡፡ ተምሮም ተመራምሯል፡፡ ይህ የንቃት አውድማ አውሮፓ እና አሜሪካ አሊያም ህንድና አውትራሊያ ላይ አልተገደበም፡፡ ይሀው ሐበሻዊቷ ሐገራችን ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አጋቾች በአስገድዶ መድፈር 4 ልጅ ያስወለዷት ኢትዮጵያዊት ወደ ሃገሯ ለመግባት በየመን እስር ቤት ትማቅቃለች

አጋቾች በአስገድዶ መድፈር 4 ልጅ ያስወለዷት ኢትዮጵያዊት ወደ ሃገሯ ለመግባት በየመን እስር ቤት ትማቅቃለች   በግሩም á‰°/ሃይማኖት (ጋዜጠኛ) – áŠ¨á‹¨áˆ˜áŠ• በጤና á‰˝áŒáˆ­ áˆáŠ­áŠ•á‹Ťá‰ľ áˆáˆŒáˆ áˆ˜áˆ„ዾ á‰Łáˆá‰˝áˆáˆ á‰ áˆ„ዾኊ á‰áŒĽáˆ­ áˆáˆŒáˆ áŠ áˆłá‹›áŠ áŠáŒˆáˆ­ áŠá‹ áŠĽá‹¨áŒˆáŒ áˆ˜áŠ á‹Ťáˆˆá‹áĄáĄ á‹¨á‰ á‹“ል áŠĽáˆˆá‰ľ áŠĽáˆľáˆ¨áŠžá‰˝áŠ• áˆˆáˆ›á‹¨á‰ľ áŠĽáŠ“ á‰ á‹“ልን áˆˆáŠĽáŠáˆą áˆáˆł...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በህይወት የሚገኙ አካለ ሰንኩላን እህቶቻችን እና ባለቤት አልባው የዜጎቻችን ሬሳ ብሶት በሳውዲ አረቢያ ሆስፒታሎች ።

ላለፉት ተከታታይ ፫ ሳምንታት በርካት ኢትዮጵያውያን ከ ሳውዲ አረብያ ጂዛን፡ወደ አዲስ አበባ በቀጥታ በረራ እየተሸኙ ሲሆን በመኪና አደጋ እና መሰል ተዛማጅ አደጋዎች ቆመው መራመድ የማይችሉ ወገኖቻችን በሳውዲ አየርላይንስ እንደማይጫኑ በመግለጹ ለከፍተኛ የሞራል ዝቅጠት መዳረጋቸውን ምንጮች ይገልጻሉ።በተለይ በጂዛን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞ የኦነግ አመራር ሌንጮ ለታ፣ አዲስ ፓርቲ ይዘው አዲስ አበባ ገቡ

ዶ/ር ነጋሶ የአቶ ሌንጮ መመለስ በበጐ የሚታይ ነው ብለዋል በኢትዮጵያ መንግስት “ሽብርተኛ ተብሎ የተሰየመው የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር /ኦነግ/ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ሌንጮ ለታ፣ አዲስ ያቋቋሙትን ፓርቲ ይዘው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል አዲስ አበባ መግባታቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ኢህአዴግ የደርግ ስርዓትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሱ የግብጽ ህገመንግስት ኢትዮጵያ በአባይ እንዳትጠቀም የሚከለክል አንቀጽ ይዟል።

ግብፃዊያን ሰሞኑን በሰጡት ድምጽ እንደሚፀድቅ በተነገረለት አዲሱ የግብጽ ህገ መንግስት ውስጥ፣ የአባይ ወንዝ አጠቃቀም እንደበፊቱ መቀጠል አለበት የሚል አንቀጽ የተካተተ ሲሆን፤ አንቀፁ ተቀባይነት እንደሌለው የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ ከስልጣን ተባርረው በታሰሩት መሐመድ ሙርሲ አማካኝነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሃይማኖት ጭቆና ስም የሚረጩ አደገኛ መርዞች

( የግል አስተያየት By:Fasil Yenealem) አራተኛውን የኢቲቪ “ጥናታዊ ፊልም” አየሁት፤ ዝቅ ሲል ለምርጫ ቅስቀሳ፣ ከፍ ሲል ደግሞ ከፋፍሎ ለመግዛት ተብሎ የተዘጋጀ ይመስለኛል። ፊልሙ ኢህአዴግንና የቀድሞ ስርዓቶችን ያነጻጽራል፤ ማንም ነፍስ ያለው ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ የሃይማኖት ጭቆና አልነበረም ብሎ አይክድም፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውራው ፓርቲ “ብዥታዎች” በዝተዋል!

የኒዮሊበራሊዝም ኃይሎች በአሸባሪነት ተፈርጀዋል እንዴ? የኢኮኖሚ ዕድገቱን መካድ “ከሃዲነት” ነው! “የመንግስት ሚዲያዎች በባህርያቸው የአውራው ፓርቲ ልሳን ሆነዋል” <እውነቱን ለመናገር በአሁኑ ወቅት “ማጥራት” የሚፈልጉ “ብዥታዎች” እንደ ጉድ ተበራክተዋል (የቃላቱ ኮፒራይት የኢህአዴግ መሆኑ ልብ ይባልልኝ!)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል” ቴዲ አፍሮ

በሳምንቱ መጨረሻ ቴዲ አፍሮ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ቆይታ ነበረው፡፡ በሁለት ክፍል የተደረገውን ቃለ-ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል እነሆ ፡) “ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል” “ፈጣሪ በየትውልዱ የራሱን ድምጽ ያወጣል” “ፍቅር ያሸንፋል– የኔ ሳይሆን የትውልድ ድምጽ ነው” “እዳ አለ የምንል ከሆነም፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሰቃቂ የትዳር (ፍቅር) መቋጫዎች

በዚህ ጽሑፌ በፍቅር ተጀምረው በአሰቃቂ የግድያ ወንጀሎች የተቋጩ የትዳር (ፍቅር) ህይወቶችን ለማስቃኘት እሞክራለሁ፡፡ ከፖሊስ የሰበሰብኳቸው መረጃዎች በርካታ ቢሆኑም ጥቂቶቹን ብቻ መርጬ ለማሳያነት አቅርቤአለሁ፡፡ አንባቢያን መረጃዎቹን አንብበው የራሳቸውን ግንዛቤ ይወስዳሉ ብዬ አምናለሁ፡፡ ከዚያም ባሻገር ግን በጉዳዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደህንነት ሰራተኞች ሃላፊነታችን ለአገር ወይስ ለፖለቲካ ስርአቱ ነው የሚል ጥያቄ አነሱ

ኢሳት ዜና :-መንግስት በመረጃዎች አያያዝ ዝርክርክነት ፣ በሳይበር በሚደረጉ ስለላዎች እና ከውስጥ ባሉ የመንግስት አካላት እየሾለኩ በሚወጡ መረጃዎች ህልውናየ አደጋ ላይ ወድቋል በማለት ግመገማ ማድረጉን ተከትሎ  â€á‹¨á‹°áˆ…ንነቾ ሰራተኞች ሃላፊነታችን ለማን ነው?” የሚል ጥያቄ ማንሳታቸውን  ከደህንነት መስሪያ ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የአዲስ አበባ ተማሪዎች ለከፍተኛ የስነ ምግባር ጉድለት ተጋልጠዋል”

“የአዲስ አበባ ተማሪዎች ለከፍተኛ የስነ ምግባር ጉድለት ተጋልጠዋል” * ሴት የቢሮ ሠራተኛ ሴቶች በወሲብ ንግድ ኑሮአቸውን ይደጉማሉ * ተማሪዎች ያለዕድሜያቸው ጫት፣ ሲጋራና ልቅ ወሲብ ይጀምራሉ በአዲስ አበባ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች፤ ለከፍተኛ የስነ ምግባር ጉድለቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰብአዊ መብት አያያዝ አደጋ ላይ የወደቀው የኢትዮጵያ ገፅታ አሁን ደግሞ ተባብሷል ይለናል Human Right Watch...

በሰብአዊ መብት አያያዝ አደጋ ላይ የወደቀው የኢትዮጵያ ገፅታ አሁን ደግሞ ተባብሷል ይለናል Human Right Watch በ2014 የዓለም የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርቱ፡-ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እ.ኤ.አ በነሀሴ ወር 2012 ዓ.ም. መሞታቸውን ተከትሎ በኢትዮጵያ የተተካው አዲሱ አመራር ሰብዓዊ መብቶችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በርካታ ሙስሊሞች “ሕዝብን ለሽብር ቀስቅሻለሁ” ብላችሁ እመኑ በሚል በእስር ቤት እየተገረፉ መሆኑ ተዘገበ

ህወሐት መራሹ የኢትዮጽያ መንግስት ሕዝበ ሙስሊሙ ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ሲል ቢቢኤን ራድዮ ዘገበ። እንደ ራድዮው ዘገባ ከኢዱ ጅምላ ጭፍጨፋ ቡኋላ መንግስት ልዩ ግብረ ኃይል በማቋቋም በአ/አበባ በወልቂጤ እንዲሁም በአዳማ ከተማዎች ላይ የሚገኙ መስጂድ የሚያዘወትሩ ወጣቶችን ከየቦታው አፍኖ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሱዳን ጋር የሚደረገው የድንበር ውዝግብ የሞራልና የሶሻል ጥያቄ እንጅ የህግ ድጋፍ የለውም ሲሉ አንድ የኢትዮጵያ መንግስት...

ኢሳት ዜና :-ባለስልጣኑ ይህን የተናገሩት የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትና የደህንነት ሰራተኞች በተገኙበት በተደረገው ግምገማና ውይይት ላይ ነው። በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ያለውን ድንበር የማካለል እንቅስቃሴ ከ1965 ዓም ጀምሮ በጊዜው የውጭ ጉዳይ ሚ/ር በነበሩት ዶ/ር ምናሴ ሃይሌና በሱዳኑ አቻቸው ጃፋር ኤሊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቦረና ኦሮሞና በቡርጂዎች መካከል በተነሳ ግጭት ሰዎች እየተሰደዱ ነው

ቦረና አከባቢ የሚኖሩ ቡርጂዎች እየተሰደዱ ነው፡፡ ከአከባቢው ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው የግጭቱ መንስኤ በቡርጂ መንደር ተገድሎ ተገኘ ተባለ የቦረና ብሄረሰብ አባል አስከሬን ነው፡፡ ባለፉት 70 እና 80 ዓመታት በዚያ አከባቢ ከመኖራቸውም በላይ የኦሮሚኛ ተናጋሪ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ቡርጂዎች ዛሬ ለመፈናቀል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንቶኖቭ 28 አውሮፕላን በለገዳዲ አካባቢ ተከሰከሰ

ንብረትነቱ የዩክሬን የሆነ አንቶኖቭ 28 የመንገደኞች አውሮፕላን ከኡጋንዳ ኢንቴቤ ተነስቶ ወደ ሰንዓ የመን በመብረር ላይ እንዳለ ባለፈው ሰኞ አዲስ አበባ አቅራቢያ ለገዳዲ አካባቢ መከስከሱን ሪፖርተር ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። ጋዜጣው ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አገኘሁት ባለው መረጃ እንደሚያስረዳው፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ሄዶ ሰርግ ለማድረግ እየተዘጋጀ ያለውን ኢትዮጵያዊ የገደለው አሜሪካዊ ተያዘ

በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሄዶ ሰርግ ለማድረግ እቅድ ነበረው ኢትዮጵያዊው ዮሴፍ ቱሉ እንደ ቴክሳሱ ፋክስ 4 ቴሌቭዥን ዘገባ። የ30 ዓመቱ ዮሴፍ በጋዝ ስቴሽን ሥራ ተግቶ የሚሰራው ሃገር ቤት ሄዶ የሚመሰርተውን ትዳር በማሰብ፤ በወግ ማዕረግ መዳርን ነበር። በተለምዶ 7/11 በሚባለው ጋዝ ስቴሽን ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አልበሺር እና የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ጥረት

የሱዳኑ ፕሬዚደንት ኦማር ሀሰን አልበሺር በኤርትራ ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን ኣጎራባች ኣገሮች ግንኙነት ከማጎልበት ጎንለጎን በአካባቢያዊ እና ዓለም ዓቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገለጸ። ኣልበሺር ከኤርትራው አቻቸው ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ባደረጉት የሶስት ቀናት ቆይታ የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታን ጨምሮ በተለይም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ አንዷለም አራጌ ነገ ሰበር ሰሚ ችሎት ይቀርባሉ፤ ሕዝብ ችሎቱን እንዲከታተል ጥሪ ቀረበ፤

አንባቢዎች ዘንድ የ2005 ዓ.ም የዓመቱ ምርጥ ሰው የሚለውን ስያሜ ያገኘው የሕሊና እስረኛው አንዷዓለም አራጌ፣ ናትናኤል መኮንንና ክንፈ ሚካኤል ደበበ ነገ ጥር 16 ቀን 2006 (ጃንዋሪ 24 ቀን 2014) በሰበር ሰሚ ችሎት እንደሚቀርቡ ከቤተሰቦቻቸው አካባቢ የተገኘው መረጃ አመለከተ። እነዚህን የህሊና እስረኞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከ250 በላይ ሰዎችን አሰረ

ኢሳት ዜና :-ኮሚሽኑ ተጠርጣሪዎቹ የተሳሩት በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለከተሞች በመኪና ስርቆት፣ ማጅራት በመምታትና ሌሎች ወንጀሎች መፈጸማቸውን ጥናት ካካሄድኩ በሁዋላ ነው ብሎአል። ተያዙ የተባሉት ተጠርጣሪዎች ፍድር ቤት ስለመቅረባቸው ኮሚሽኑ ያስታወቀው ነገር የለም። በአዲስ አበባ ውስጥ ከጊዜወደ ጊዜ ሚታየው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live