Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዛሬ የተቃውሞ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ (ቪድዮዎች ይዘናል)

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የእፎይታ ጊዜ ወስዶ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንስቃሴ ዛሬ በኢትዮጵያና በአንዳንድ የዓለማችን ክፍሎች ቀጠለ። ‹‹730 ቀናት ለሃይማኖት ነጻነት›› በሚል ለዛሬ የተጠራው የአርብ (ጁምዓ) መርሀ ግብር በአዲስ አበባ የአንዋር መስጊድ ቁጥሩ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ተገኝተው ድምጻቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። ይህ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች “የ730 ቀናት የሃይማኖት ነፃነት” እንቅስቃሴ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በሚገኙባቸው የዓለም ክፍላት የሚቀጥሉ ሲሆን በሚኒሶታ ሴንትፖል […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles