Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሰዶማዊነት በኢትዮጵያ የ666 አሰራር” watch video

“ግብረ ሰዶማዊነት በኢትዮጵያ” በሚል፦ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ፤ በግብረ ሶዶማዊያኖች፥ ላይ ባደረገው ጥናታዊ ዳሰሳ፣ ከድምጸ ተዋህዶ የሬድዮ ፕሮግራም አዘጋጆች ጋር ባደረገው የቃለ መጠይቅ ቆይታ፥ እንዴት ወደ ግብረ ሰዶማዊነት ሕይወት እንደገቡ፣ በግብረ ሰዶማዊነት ሕይወታቸው ምን እንደሚመስል፣ ሥራዎቻቸውና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእነ አንዱዓለም አራጌ ቀጠሮ ተምታታ

ፍርድ ቤቱ ለጥር 30 ቀጥሯቸዋል፤ ሬጅስትራር በበኩሉ ጥር 24 ቀን 2006ዓ.ም መቅረብ አለባቸው ይላል፤ በነአቶ አንዱአለም አሬጌ ስም ያለው የክስ መዝገብን በሚመለከት በፌዴራል ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከተከሳሽ ጠበቆችና ከቤተሰቦች ጋር ብንቀርብም ፍርድ ቤቱ ቀጠሮው ትላንት ስለ ማለፉ ተናግሯል። የተከሳሽ ጠበቆች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዛሬ የተቃውሞ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ (ቪድዮዎች ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) የእፎይታ ጊዜ ወስዶ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንስቃሴ ዛሬ በኢትዮጵያና በአንዳንድ የዓለማችን ክፍሎች ቀጠለ። ‹‹730 ቀናት ለሃይማኖት ነጻነት›› በሚል ለዛሬ የተጠራው የአርብ (ጁምዓ) መርሀ ግብር በአዲስ አበባ የአንዋር መስጊድ ቁጥሩ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ተገኝተው ድምጻቸውን ሲያሰሙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

BREAKING NEWS ኣብራሃ ደስታንና አቶ አስገደ ገ/ስላሴን ጨምሮ አምስት የዓረና ኣባላት መደብደባቸው ተነገረ።

ዓረና ትግራይ በመጬው እሁድ በዓዲግራት ለጠራው ህዝባዊ ስብሰባ በመቀስቀስ ላይ የነበሩት የስ/አስፈፃሚ ኣባል አብርሃ ደስታ፤ መስራች አቶ አስገደ ገ/ስላሴ፤ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት ዓምዶም ገ/ስላሴና ሌሎች ሁለት የፓርቲው አባላት ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች በድንጋይ መደብደባቸው ተሰማ። በዚህም የተነሳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእስር ጊዜውን ያጠናቀቀው አቶ በቀለ ገርባ አልተፈታም፤

የእስር ጊዜውን ያጠናቀቀው አቶ በቀለ ገርባ አልተፈታም፤ በውሸት በተቀነባበረ ሴራ በህገወጥ ፍርድ በግፍ ያለ አግባብ የታሰረውና እና አሁን የእስር ጊዜውን ጨርሶው ያልተፈታው መምህር በቀለ ገርባ። «አመክሮ መስጠትም አለመስጠትም መብታችን ነው» የማረሚያ ቤቱን ሃላፊዎች በእስር ቤት የሚገኘው የኦሮሞ ፌዴራላዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባለሥልጣናት ሃብት ተመዝግቦ አያልቅም እንዴ?

የሃብታቸው መጠን ይፋ የሚደረገው  ከስልጣን ሲወርዱ ይሆን? (ያመለጡን አሉ!) በሃብት ምዝገባው ላይ የትዳር አጋርም  ሊካተት ይገባል (መነጣጠቅ ተጀምሯላ!) “Grand corruption” አለ የሚባለው ገንዘብ ሚኒስቴር ሲዘረፍ ነው እንዴ? የእነቴሌ “የእንኳን አደረሳችሁ” መልዕክት “ፅድቁ ቀርቶብኝ–” ያሰኛል!...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወታደራዊ መንግስቱ ታቃዋሚዋች ላይ በወሰደው የሀይል እርምጃ 50 ግብፃዊያን ተገደሉ

ለፈው ሀሙስ ባስነበብኩዋቹህ የግብፅ ዜና ዛሬ 3 አመቱን የሚያስቆጥረው ሙባረክን ከስልጣን ያባረረው የግብፃች አብዩት የተቀሰቀሰበትን 3ኛ አመት ምክንያት በማረግ መሐመድ ሙርሲን በሀይል በማንሳት ስልጣን በተቆጣጠረው ወታደራዊው የመፈንቅ ለመንግስቱ ላይ አዲስ አብዩት ለማንሳት በአኽዋን ሙስሊም ፓርቲን ጨምሮ የተለያዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቅርቡ የደቡብ ፖሊስ ያስደመጠን አንድ ዜና በጣሙን ልብ የሚነካ ነበር፡፡

ያስደመጠን አንድ ዜና በጣሙን ልብ የሚነካ ነበር፡፡ ታሪኩ እንዲህ ነው… ድርጊቱ የተፈጸመው በአዋሳ ከተማ ቴሶ ቀበሌ ውስጥ ሲሆን…ዮሀንስ ለታና ወርቄ ዳኜ በመሰረቱት ትዳር ሁለት ሴት ልጆች አፍርተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ጥንዶቹ የአንድ ዘመናዊ ቤት ባለቤት ናቸው፡፡ ብዙም ሳይቆይ ግን አባወራው ህመም ያሰቃየው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሱማሊያዊት ኢትዮጲያ (አሌክስ አብርሃም )

ይሄውላችሁ ዛሬ ቤት ለቀኩ !! ምርጧን ቅዳሜ እቃ ከዛ ከዚህ በማንዘፋዘፍና ‹‹ቆምጨ›› ጋር በመነታረክ እንዳሳለፍኳት ስነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ! ምክንያቱም ቅዳሜ ቀን ምንም ይፈጠር ምን ቅዳሜ መሆኑ በራሱ አንዳች የሰላም ስሜት አለውና …. ብለን ቅዳሜያችንን የነጀሱትን ነገራ ነገሮች ሁሉ አፉ ካልን በኋላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዐረቡ ምድር የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ልትታነጽ ነው

በመካከለኛው ምሥራቅ ከእሥራኤል ቀጥሎ ሁለተኛዋ፣ በዐረቡ ምድር ደግሞ የመጀመሪያዋ የምትሆነው ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን በኳታር ምድር ልትታነጽ ነው፡፡ በኳታር ምድር የዛሬ አሥር ዓመት ለጸሎትና ለትምህርት መሰባሰብ በጀመሩ ወንድሞችና እኅቶች የተጀመረችው የኳታር ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ወደ አካባቢው ለሥራ የሚጓዙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓረና ማእከላዊ ኮሚቴ አባል በዓዲግራት ታሰረ!

መምህር ፍፁም ግርሙ የተባለ የዓረና ፓርቲ የማእከላዊ ኮሚቴ አባል ዛሬ በዓዲግራት ከተማ በፖሊስ ታስረዋል። መምህር ፍፁም የታሰረው ባለፉት ሁለት ቀናት በዓረና አባላት ላይ የተፈፀመው ደብዳብ አስተባባሪ የነበረች ትርሓስ የተባለች የህወሓት ካድሬ “እሱ ካልታሰረ ለራሴና ለልጆቼ ደህንነት እሰጋለሁ” የሚል አቤቱታ ለፖሊስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ስለ ኢትዮ ሱዳን ድንበር ያደረጉት ትንታኔ (video)

posted by Aseged TameneFiled under: political opinion Tagged: Abune Petros, Addis Ababa, Addis Ababa University, Advice, Africa, Ethiopian, Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሂውማን ራይትስ ዎች በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ይበልጥ ጠቧል

  መንግስት፤ ተቋሙ የተቃዋሚዎች የፕሮፖጋንዳ ማስፈፀሚያ ነው “በኢትዮጵያ የነፃ ሚዲያ ህልውና አደጋ ላይ ነው” “በኤርትራ የመብት ጥያቄ ማንሳት ነውር ሆኗል” ብሏል የኢትዮጵያ መንግስት የዜጐችን  ሰብአዊ መብት በስፋት ይጥሳል በማለት ተደጋጋሚ ወቀሳና ስሞታ የሚያቀርበው ሂውማን ራይትስ ዎች የተሰኘው አለማቀፍ የመብት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባሏ በነዳጅ ያቃጠላት እናት ሞተች

በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፤ ባሏ በነዳጅ ቃጠሎ ያደረሰባት ወ/ሮ ብዙነሽ ነጋ ከአራት ሳምንት ስቃይ በኋላ ማክሰኞ እለት የሞተች ሲሆን፤ ድርጊቱን ፈጽሟል የተባለው አቶ ሽታው ሁሴን በፖሊስ ተይዞ ምርመራ እየተካሄደ ነው፡፡ ለ12 አመታት በትዳር የቆዩት ባልና ሚስት አንድ ልጅ ማፍራታቸውን የገለፁት ዘመዶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ ሰው ጥሩ” ለፍቅር ሲል ከፍተኛ መስዋእትነት የከፈለ ታዋቂ አርቲስት።(እየሩሳሌም አርአያ)

“ ሰው ጥሩ” አሜሪካ መኖር ከጀመረ 16 አመት አለፈው። ለፍቅር ሲል ከፍተኛ መስዋእትነት የከፈለ ታዋቂ አርቲስት ነው። እጅግ ለሚያፈቅራት ልጅ አቀንቅኖላታል። ይህ ድምፃዊ፥ አበበ ተካ ነው። “ሰው ጥሩ..” የሚለው የግጥም ድርሰት በህልሙ ነበር የታየው። ፍቅረኛው እታገኝ ሙላው ትባላለች። አቤ በህልሙ “ፍቅረኛውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሃት/ኢህአዴግ የሃይል መንገድ የሚያሳየን ድርጅቱ የሐሳብ ምክነት እንዳለበት ነው::

የህወሃት/ኢህአዴግ የሃይል መንገድ የሚያሳየን ድርጅቱ የሐሳብ ምክነት እንዳለበት ነው በአንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት ህዝባዊ ንቅናቄ ላይ መሳተፍ መቻሌ አገሪቱን በመምራት ላይ ስለሚገኘው ጡንቸኛው ድርጅት ብዙ ነገሮችን በቅርበት ለማወቅ አስችሎኛል፡፡ወደ ደቡብ ክልል በማቅናት በወላይታ ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የሃቀኝነት ጥያቄ ይነሳባቸዋል”

ለ46 ዓመታት በፖለቲካ ትግል ውስጥ እንደቆዩ የሚናገሩት የ70 ዓመቱ አዛውንት የቀድሞ የኢፌዲሪ ኘሬዚዳንት ኋላም የተቃዋሚው አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በቅርቡ ከፓርቲ-ፖለቲካ ራሳቸውን አግልለዋል። ዶ/ር ነጋሶ፤ ለምን ከአንድነት ፓርቲ ለቀቁ? ስለተቃዋሚዎችና ስለኢህአዴግ ምን ይላሉ? በስጋት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቂ ጥበቃ ያልተደረገለት ሰርግ በሰው ደም ተጨማልቆ ተጠናቀቀ

በዳዊት ሰለሞን በአዲስ አበባ ሐምሌ 19 መናፈሻ ትናንት 18/05/2006 እሁድ 10፡00 ገደማ በሰርግ ታዳሚዎችና በአካባቢው በሚገኙ ወጣቶች መካከል በተነሳ ግጥት ብዙዎች ክፉኛ ተጎድተው ወደ የካቲትና ምኒልክ ሆስፒታሎች መወሰዳቸውን በሰርጉ የታደሙ ሰዎች ለፍኖተ ነጻነት ተናግረዋል፡፡ ፈረንሳዊ ዜግነት ያለው ሙሽራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስታት ፈለጉት ኣልፈለጉት በኤርትራና በኢትዮጵያ ህዝቦች መካከል ለወደፊት ትውልዶች የሚቀጥል የመዋሃድ ዝምድና መኖር...

ኣቶ ኢሳያስ ኣፈወርቂ ከኣሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ጣቢያ ያማርኛው ክፍል ከጋዜጠኛ ኣዳነች ፍስሃየ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ ጋዜጠኛ ኣዲሱ ኣበበ፥ እየተገባደደ የነበረውን የኣውሮጳውያን የ1992 ዓ.ም. ምክንያት በማድረግ በተገባደደው ዓመት ከተከስቱ ጉዳዮች መካከል ዋና ዋናዎቹን ሲያስተናግድ፤ “1993 ዓ.ም. ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ6 የሱዳን ወጣቶች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት በእስር ላይ እንደምትገኝ ታወቀ

ኢሳት ዜና :-ቀድሪያ እንድሪስ የተባለች ኢትዮጵያዊት ወጣት በ6 የሱዳን ወጣቶች እጅግ አሰቃቂ በሆነ መንገድ ስትደፈር የሚያሳይ ቪዲዮ ኢሳት የደረሰው ሲሆን ፣ ካርቱም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ የዲያስፖራ ክፍል ሃላፊ የሆኑት አቶ አረጋ ልጂቷ መደፈሩዋን አምነው ተጨማሪ መረጃ ለመስጠት ግን ከፍተኛ ባለስልጣኖች...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live