Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የእስር ጊዜውን ያጠናቀቀው አቶ በቀለ ገርባ አልተፈታም፤

$
0
0
የእስር ጊዜውን ያጠናቀቀው አቶ በቀለ ገርባ አልተፈታም፤ በውሸት በተቀነባበረ ሴራ በህገወጥ ፍርድ በግፍ ያለ አግባብ የታሰረውና እና አሁን የእስር ጊዜውን ጨርሶው ያልተፈታው መምህር በቀለ ገርባ። «አመክሮ መስጠትም አለመስጠትም መብታችን ነው» የማረሚያ ቤቱን ሃላፊዎች በእስር ቤት የሚገኘው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ በባለፈው እሁድ የእስራት ቅጣቱን አጠናቆ የነበረ እና መፈታት የነበረበት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles