Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የዓረና ማእከላዊ ኮሚቴ አባል በዓዲግራት ታሰረ!

$
0
0
መምህር ፍፁም ግርሙ የተባለ የዓረና ፓርቲ የማእከላዊ ኮሚቴ አባል ዛሬ በዓዲግራት ከተማ በፖሊስ ታስረዋል። መምህር ፍፁም የታሰረው ባለፉት ሁለት ቀናት በዓረና አባላት ላይ የተፈፀመው ደብዳብ አስተባባሪ የነበረች ትርሓስ የተባለች የህወሓት ካድሬ “እሱ ካልታሰረ ለራሴና ለልጆቼ ደህንነት እሰጋለሁ” የሚል አቤቱታ ለፖሊስ በማሰማቷ ነው። ትናንት ህወሓት ባደራጃቸው ዱርዬዎች፣ ሲቪል የለበሱ የፖሊስ አባላት፣ የከተማ አስተዳደር ባለስልጣናትና ሰላዮች መደብደባችን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Latest Images

Trending Articles



Latest Images