Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ባሏ በነዳጅ ያቃጠላት እናት ሞተች

$
0
0
በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፤ ባሏ በነዳጅ ቃጠሎ ያደረሰባት ወ/ሮ ብዙነሽ ነጋ ከአራት ሳምንት ስቃይ በኋላ ማክሰኞ እለት የሞተች ሲሆን፤ ድርጊቱን ፈጽሟል የተባለው አቶ ሽታው ሁሴን በፖሊስ ተይዞ ምርመራ እየተካሄደ ነው፡፡ ለ12 አመታት በትዳር የቆዩት ባልና ሚስት አንድ ልጅ ማፍራታቸውን የገለፁት ዘመዶች እንደሚሉት፤ በሟቿ ላይ የደረሰው ጥቃት ያልታሰበ ዱብዕዳ አይደለም፡፡ ለበርካታ ጊዜ ባለትዳሮቹ እየተጋጩ፤ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles