Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የህወሃት/ኢህአዴግ የሃይል መንገድ የሚያሳየን ድርጅቱ የሐሳብ ምክነት እንዳለበት ነው::

$
0
0
የህወሃት/ኢህአዴግ የሃይል መንገድ የሚያሳየን ድርጅቱ የሐሳብ ምክነት እንዳለበት ነው በአንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት ህዝባዊ ንቅናቄ ላይ መሳተፍ መቻሌ አገሪቱን በመምራት ላይ ስለሚገኘው ጡንቸኛው ድርጅት ብዙ ነገሮችን በቅርበት ለማወቅ አስችሎኛል፡፡ወደ ደቡብ ክልል በማቅናት በወላይታ ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ የከፈልነው መስዋዕትነት መሪዎቻችን ምን ያህል የፓርቲዎችን ከህዝብ ጋር መገናኘት እንደሚፈሩ እንዳውቅ አድርጎኛል፡፡ ሹፌራችን ምንም በማያውቀው መንገድ ‹‹ፖለቲከኞቹን ወደዚህ ያመጣህው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles