በዳዊት ሰለሞን በአዲስ አበባ ሐምሌ 19 መናፈሻ ትናንት 18/05/2006 እሁድ 10፡00 ገደማ በሰርግ ታዳሚዎችና በአካባቢው በሚገኙ ወጣቶች መካከል በተነሳ ግጥት ብዙዎች ክፉኛ ተጎድተው ወደ የካቲትና ምኒልክ ሆስፒታሎች መወሰዳቸውን በሰርጉ የታደሙ ሰዎች ለፍኖተ ነጻነት ተናግረዋል፡፡ ፈረንሳዊ ዜግነት ያለው ሙሽራ ኢትዩጵያዊቷን በሚያገባበት ሰርግ ላይ ለመታደም ከ300 የሚልቁ ሰዎች በአዳራሹ በመገኘት የሙሽሮቹን ደስታ ሲካፈሉ ቆይተዋል፡፡የጥሪ ካርድ በመመልከት ወደ […]
