በሁለት ወንድ ሕፃናት ላይ ግብረሰዶም በመፈጸም ወንጀል ተጠርጥረው በማረሚያ ቤት በሚገኙት የካራክተር ሆልማርክ አካዳሚ መምህራን ላይ፣ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ሰኔ 14 ቀን 2005 ዓ.ም. ፍርድ ቤት ቀርበው ይሰማሉ ቢባልም ሳይሰሙ ቀርተዋል፡፡ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 7ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ይሰማሉ ተብለው የነበሩት የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ምስክሮች መቅረብ ያልቻሉት፣ ምስክሮችን እንዲያቀርብ ትዕዛዝ የተላለፈለት […]
