Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓባይና መዘዙ ከትናንትና እስከ ዛሬ –፩

ዮሴፍ ቤን ጆሐን የተባሉ ምሁር በለንደን ከተማ ‹‹The Nile Valley Civilization and the Spread of African Culture›› በሚል ርእስ ከየካቲት 27-29 1978 ዓ.ም. በተካሔደ ጉባኤ ላይ ባቀረቡት ጥናታቸው፤ ስለ ናይል (ዓባይ) ወንዝ ስንናገር በእርግጥም እያወራን ያለነው 4100...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግብፅ የህዳሴውን ግድብ በአየር ማጥቃት የሚያስችል አቅም የላትም ስትራትፎር

ግብፅ የኢትዮጵያን ሕዳሴ ግድብ በአየር ለማጥቃት ከኢትዮጵያ ያላት የአየር ርቀት ይገድባታል ሲል ስትራትፎር የተባለው መሠረቱን በአሜሪካ አገር ያደረገ ጂኦፖለቲካ እና ሴኩሪቲ ምርምርና ጥናት የሚያደርግ ተቋም በድረ ገጽ አስነብቧል። ተቋሙ ባሰራጨው ትንታኔ ላይ እንዳሰፈረው፤ “በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያለው የአየር ርቀት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባህር ዳር ለምን በፈደራል መንግስት እድትተዳደር ተፈለገ?

ቅኝ ግዛት  ውብቷ የባህር ዳር ከተማ በፈደራል መንግስት እድትተዳደር መወሰኑን አንድንድ የወሬ ምንጮች ገልተጠዋል፡፤ ይህን ጉዳይ የክልሉ ህዝብ በጥልቅ እድከታተለው በዚሁ አጋጣሚ በጥብቅ አናሳስባለን የሚመለከተው የመንግስት አካል በዚህ ጉዳይ ላይ ለክልሉ ህዝብ ማብራሪያ እድሰጥና የሚከተሉትን ጥያቄዎች እድመልስ ሀ....

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከእናንተ ከዳኞቹና የሞት ፍርድ እንድትበይኑብኝ ካዘዛችሁ ሰው ይልቅ እኔ ፍርድ ተቀባይ የዛሬ ወንጀለኛ የነገ ባለታሪክ ነኝ፡፡

መንግስቱ ንዋይ : መጋቢት 19 ፣ 1953 ዓ.ም የሞት ፍርድ ከተወሰነባቸው በኋላ የተናገሩት ንግግር እናንት ዳኞች የበየናችሁብኝን የሞት ፍርድ ያለ ይግባኝ ተቀብያለሁ፡፡ ይግባኝ ብየ ጉዳየን የሚመለከትልኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢሆን ኖሮ ይግባኝ ማለት በፈለግሁ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህ እንደማይሆን አውቃለውና በይግባኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወቸው ጉድ አቶ መለስንና ማንዴላ ደግሞ ማን አንድ አደረጋቸው!?

በፍቅር ለይኩን እሑድ ዕለት ብሔራዊ ቡድናችን ችሎታ ሲደመር ዕድል ተጨምሮ የደቡብ አፍሪካን ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋናን) 2-1 በኾነ ወጤት አሸንፎ ከምድቡ በ13 ነጥብ አንደኛ በመኾን ወደዐሥሩ የአፍሪካ ቡድኖች ለመቀላቀል ችሏል፡፡ ከጨዋታው ጋር በተያያዘ ያስተዋለችውንና ስሜቷን ብዕርተኛዋ ሶሊያና በሚጥም ውብ ቋንቋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቀን የጎደለብን ስደተኞች ቀን! abetokichaw

  ቀን የጎደለብን ስደተኞች ቀን! ዛሬ የስደተኞች ቀን መሆኑን ወዳጄ ሰሚር ፌስ ቡክ ላይ ባጋራን ማስታወሻ እና የአልጀዚራ ድረ ገፅ ማስፈንጠሪያ አስታወስኩ፡፡ አንዳንዱ ቀን “እንኳን አደረሳችሁ” ተባብሎ ቢቻል ጠላ ተጠምቆ ድፎ ዳቦ ተደፍቶ እና ዶሮ ወጥ ተወጥውጦ ያከብሩታል፡፡ አንዳንዱ ቀን ደግሞ በሀዘን “ምን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ መለስ ከሀገራዊና ከክልላዊ ብሔርተኝነት አኳያ ምን ሰርተዋል ? ከበለጠ ጎሹ ወ/ሚካኤል

ሀገራዊና ክልላዊ ብሔርተኝነት ተጻራሪ የዕድገት አቅጣጫዎች ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ነገስታት በጊዜ ሂደት ክልላዊ ብሔርተኝነትን እያሳነሱ ሀገራዊ ብሔርተኝነትን አዳብረዋል፡፡ ይህንንም ለማድረግ የተጠቀሙበት ዋና ዘዴ ከንጉሳዊ ቤተሰቦች ጀምሮ ብሔረሰቦች እርስ በርሳቸው ተጋብተው እንዲዋለዱ ማድረግ ነበር፡፡ ሌላው አቢይ ዘዴ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ኦባንግ ሜቶ ኢትዮጵያውያን አሜሪካ ነጻ ታወጣናለች ብለው እንደማይጠብቁ፣ የራሳቸውን መብት በራሳቸው ለማስከበር...

ኢሳት ዜና:- የአፍሪካ ጉዳዮች ሃላፊ ዶናልድ ያማማቶ፣ በአፍሪካ የዩሴ አይ ዲ ዳይሬክተር ኤሪል ጋስት፣ በአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ ዶ/ር ፒተር ፓሀም፣ የግንቦት7 ሊቀመንበር ዶ.ር ብርሀኑ ነጋ ፣ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶና የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአሜሪካ ተወካይ ሚስተር አዶቲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

«ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ግንባር» የሚል ስም ይኖረናል – ሌንጮ ባቲ

የቀድሞ የኦነግ መስራችና አመራር አባላት በብዛት ያሉበት፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፎረም በሚል ስም፣ አንድ ድርጅት መቋቋሙ ይታወቃል።  ድርጅቱ የመገንጠል ጥያቄ ጎጂና ጠቃሚ እንዳልሆነ በማተት የኢትዮጵያን አንድነትና ሉአላዊነት በጠበቀ መልኩ የሁሉም መብት የሚከበርባትን ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ለመገንባት እንደሚታገልም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቡልቻ ደመቅሳ፡- ‹አንድነት› ፓርቲ የገዢዎች ልጆች ናቸው

* ዶ/ር ነጋሶ….. <አማራም ቢሆኑ ውስጡ ገብቼ አንድነትን አጠናክራለው> የሚል አቋም አላቸው። * አፄ ኃይለስላሴ ኦሮሞነት አለባቸው ይባላል። ኦሮሞነት ስላላቸው የኦሮሞን ታሪክና ባህል አላቸው ማለት ግን አይደለም….. * ቡልቻ “አማራ” የሚለውን ቃል ተጠቀመ ብለው [አንድነቶች] ሊከፋቸው አይገባም። ታዲያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምንያህል ተሾመ ጉዳይ ለህዝብ ይፋ ያልሆነው ምስጢር!!

በምንያህል ተሾመ ጉዳይ ለህዝብ ይፋ ያልሆነው ምስጢር!! አሰልጣኝ ሰውነት ከቅጥር ውላቸው ጋር ተያይዞ በተሰጣቸውና ሐምሌ 1/2004ዓ.ም ፈርመው በወሰዱት የስራ መዘርዝር ተራ ቁጥር 20 በኢንተርናሽናል ውድድር ወቅት ቢጫና ቀይ ካርድን በተመለከተ ተከታትሎ መዝግቦ የመያዝና የማስወሰን ሃላፊነት የእሳቸው መሆኑ ሰፍሯል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል ለቀረበልን ጥያቄ የተጠራ አስቸኳይ ስብሰባ

እንደሚታወቀው ውዷ ኢትዮጵያ አገራችን በዘረኛው፣ በአፋኙ እና በፋሽስቱ የTPLF/EPRDF አገዛዝ ቀንበር ስር ወድቃ በታሪኳ አጋጥሟት የማያውቅ የውርደት ማጥ ውስጥ ትገኛለች፣ በተለይ ከቀን ወደ ቀን በሕዝባችን ላይ እየተፈጸመ ያለው ዘግናኝ ግፍ እና በደል እየጨመረ የሰው አይምሮ ሊገምተው እና በቃላት ሊገለጽ የማይችል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ “የሰመጠው” ፍቅር (ልብ የሚነካ )

ለ15 አመት በአሜሪካ ኖሯል። ስሜን አትግለፅ ስላለኝ..« አዘነ» እያለኩ እቀጥላለሁ። አዘነን በአንድ ጓደኛዬ አማካይነት ተዋወቅን። የደረሰበትን በደል ሲተርክልኝ…በሃዘን ስሜት ተውጦ ነው። ታሪኩ እንዲህ ነው፤..አዘነ ብቻውን ነበር የሚኖረው። በአጋጣሚ በለጠ የተባለ (ስሙ ቀይሬዋለሁ) ሰው ጋር ይቀራረቡና ጓደኝነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከቀደምት የላሊበላ አብያተ ክርስትያናት መካከል አንዱ የሆነው ይምርሃነ ክርስቶስ በመፈራረስ አደጋ ላይ ነው፡፡

በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ከ1 ሺ 076 እስከ 1 ሺ 116 ዓ.ም በቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ የተገነቡት እነኚህ ህንፃዎች በዓለምና በኢትዮጽያ ለጎብኝዎች ፣ ለትምህርትና ለጥናት የሚውሉ ቁምነገሮች የሞሉባቸው በመሆኑ ከአደጋ ለማውጣት አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጠው  ይገባል ሲሉ የቤተክርሲቲያኑ አባቶች ተማጽኖ አቅርበዋል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶክተር ብሃኑ ነጋ ከግብፅ $500,000 ተቀበሉ ለተባለው ምላሽ ሰጡ

Dr. Berhanu Responds Re: Broadcast Of His “Pvt’ Voice Records” June 21, 2013 Dr. Berhanu Nega, associate professor of Economics at Bucknell University and Chairman of the opposition movement, Ginbot 7,...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. እና ኢትዮጵያ (ገብረመድህን አርአያ)

አቶ ገብረመድህን አርአያ* ከአውስትራሊያ ወደ ግንቦት 20ቀን, 1983 ዓ.ም. ከመግባታችን በፊት ትንሽ ወደ ኋላ መለስ በማለት የደርግ ስርዓትን በትንሹ እንቃኘው:: ደርግ የካቲት ወር 1966 ዓ.ም. የዘውድ አገዛዙን ስርዓት በመቃወም በአርሶ አደሩ ፣ በተማሪው ፣ በአስተማሪው ፣ በመንግስት ሰራተኛው ፣ በወዛደሩ ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ቢግ ብራዘር” ለአፍሪካ የቀረበላት የቅሌት ውድድር!

“ቢግ ብራዘር” ወንድም ጋሼ እንደማለት ነው፡፡ በዲኤስ ቲቪ የሚተላለፈው ይሄ የቲቪ ሪያሊቲ ሾው የሚቀርበው ከዓለም ተገልለው በአንድ ቤት ውስጥ በደባልነት የሚኖሩ ወጣቶችን እንቅስቃሴ ለ24 ሰዓት በካሜራ በመከታተል ነው፡፡ ፉክክሩ ለሶስት ወር የሚቆይ ሲሆን ሳይባረር የተመልካቾችን ይሁንታ (ድምጽ) እያገኘ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት የፀረ-ሽብር አዋጁን ለማሰረዝ የ1ሚ. ሰዎችን ፊርማ ያሰባስባል

ዶ/ር ነጋሶ የመጀመሪያው ፈራሚ ሆነዋል “የአገሩን በሬ በአገሩ ሰርዶ እንጂ በውጭ ተቋማት መተማመንይቅር” – ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ከትላንት በስቲያ በይፋ የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ የፀረ-ሽብር አዋጁን ማሰረዝ ዋነኛ አላማው እንደሆነ ገለፀ፡፡ ለዚህ ዓላማውም የአንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ከኃላፊነታቸው ተነሱ

- ከምኒልክ ሆስፒታል ጥገና ጋር በተገናኘ መሆኑ ተጠቁሟል በቅርቡ የተቋቋመው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የቢሮ ኃላፊ ሆነው የተሾሙት አቶ ፈለቀ ኃይሌ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ታወቀ፡፡   ከሰኔ 12 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውንና በእጃቸው ያለውን ንብረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሁለት ወንድ ሕፃናት ላይ ግብረሰዶም በመፈጸም ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮች ሳይሰሙ ቀሩ

በሁለት ወንድ ሕፃናት ላይ ግብረሰዶም በመፈጸም ወንጀል ተጠርጥረው በማረሚያ ቤት በሚገኙት የካራክተር ሆልማርክ አካዳሚ መምህራን ላይ፣ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ሰኔ 14 ቀን 2005 ዓ.ም. ፍርድ ቤት ቀርበው ይሰማሉ ቢባልም ሳይሰሙ ቀርተዋል፡፡ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 7ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live