ዶ/ር እንዳላማው አበራ፣ የረዳት አብራሪ ኃይለመድኅን አበራ ታላቅ ወንድም ሰሞኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረዳት አብራሪው መጠለፉ የሕዝቡ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ በአገር ውስጥና በውጭ አገር የሚገኙ ዜጎችና መገናኛ ብዙኃን በማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ የተለያዩ መላምቶችን አስቀምጠዋል፡፡ ከሥነ ልቡና ቀውስ እስከ ፖለቲካ አጀንዳ በምክንያትነት የቀረበበት ረዳት አብራሪ ኃይለመድኅን አበራ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት በሆነው ቦይንግ 767 […]
