Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦነግ ስንት መልክ አለው? ከቃሊት የግል ማስታወሻዬ (አንተነህ ጌትነት ሙላቱ – አውስትራሊያ)

ኦነግ እና ኦብነግ በሻቢያ እና በአህዛቡ ወያኔ ተጠፍጥፈው የተሰሩ ናቸው።በመሆኑም ከጠፍጣፊዎቻቸው እና ከጌቶቻቸው አረቦች እና ምዕራባዊያን ውጭ ማሰብ የማይችሉ በመሆናቸው የጀመሩት የትግል ስልት አዋጭ እንዳልሆነ ቢያውቁም እንኳን ሌላ ስልት ለመንደፍ ሲሞክሩ እንኳን አልታዩም። በመሆኑ የያዙት መንገድ እጅ እጅ ቢላቸውም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሌላቸው ባለቤቶች (ከበድሉ ዋቅጅራ ሳላስፈቅድ የተዋስሁት)

መስፍን ወልደ ማርያም ጥር 2006        በድሉ ዋቅጅራ ‹የሌላቸው ባለቤቶች› የሚል ቅራኔ ውስጥ የገባው ከተጨባጭ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁኔታ ተነሥቶ ነው፤ አንዳንዴ ሁኔታዎች እያስገደዱን ቅራኔዎችን እንቀበላለን፤ አንድ ጌታ አሽከራቸውን ይጠሩና ባላገር ወደሚኖሩ እናታቸው ዘንድ ይልኩታል፤ ነገር ግን ‹ሞተው ከሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቤን ላይ ያደረው መንፈስ “ኢሃዴግ ሰብቷል” ሲል ሰጋ!

ቤን ማለት ከዲያስፖራዎች እና ከተቃዋሚዎች ጋር በምን እንደተጣላ እኔንጃ ግን ለዲያስፖራው ማህበረሰብ እና ለሊሎች የመንግስት ተቃዋሚዎች እልህ ብሎ ኢህሃዴግን እንድ ግል አዳኙ አድርጎ የተቀበለ ሰው ነበር። አሁን ግን “አዳኜ” ያለው ኢህሃዴግ አዳኙ (ዳ ጠብቆ … እዳ ሆነበት መሰለኝ) “ኢህሃዴግ አለቅጥ ሰብቷል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔን የሚጠላ ብቻ እየተመረጠ የሚያብድባት ሀገር

ከተወልደ በየነ(ተቦርነ) የካቲት 19 2014 በአንድ ወቅት የሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፈን ወደ አንድ የአእምሮ ህመምተኞች ሆስፒታል ለመጎብኝት ያመራሉ:: በመጀመሪያ ያገኛቸው የአእምሮ ህመምተኛ አቀባበል ያደረገላቸው እንዲህ በሚል ነበር “የባለቤትዎን የ22 ዓመት የስራ ውጤት ለመጎብኘት እንኳን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ድርጅት ለረዳት ፓይለቱ ጠበቃ አቆመ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ስዊዘርላንድ ላይ ያሳረፈው የረዳት ፓይለት ሃይለመድህን ጉዳይ አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው። የአውሮፕላን ጠለፋው ጉዳይም ከኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጋር የተያያዘ ፖለቲካዊ አንድምታ እንዳለው እየተነገረ ይገኛል። ይህን ተከትሎ ረዳት ፓይለቱ የሰራው ሥራ የሚደነቅ ነው በሚል በርካቶች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፍርድ ቤት ያለህ የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ

በታሕሳስ ወር አጋማሽ አንድ የፌዴራል ፖሊስ መኮንን ችሎት በመድፈር ተከሰው አሁንም ጉዳይ በፍርድ ሂደት ላይ እንደሆነ እናውቃለን፡፡ ፖሊሶቹ አድመው አሁንም ማን እንደሆነ አላወቅንም ብለው አለቃቸው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ አስደርገዋል፡፡ አሁን አላውቅም ድሮ የመኮንን ማዕረግ የሚሰጣቸው ሰዎች ከፖሊስነቱ በተጓዳኝ የህግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤትስ ይከራይ ማህፀንስ?

በአገራችን የሚከራዩ ነገሮች ብዙ ናቸው፡፡ ቤት፣ መኪና፣ የኮንስትራክሽን መሣሪያ የተለመዱት ናቸው፡፡ እነዚህ ሕይወት የሌላቸው ግዑዝ ነገሮች በመሆናቸው ዕቃዎቹ በመከራየታቸው የሚነሳ የሞራልና የሕጋዊነት ጥያቄ አይኖርም፡፡ በሌሎቹ አገሮች ግን የሞራል ጥያቄ የሚነሳባቸው ተፈጥሮአዊ የሰው አካላትም መከራየት ጀምሯል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከድልድይ ላይ ራሷን በመወርወር ለመግደል ስትሞክር የነበረችው ወጣት ማን ትሆን?

ከዳዊት ሰለሞን በርብርብ የተረፈችው ወጣት ትናንት ከሰዓት አካባቢ አራት ኪሎ ለመንገደኞች መሸጋገሪያ ተብሎ በተሰራ ድልድይ ላይ የወጣች በሃያዎቹ መጨረሻ አካባቢ የምትገመት ሴት ራሷን ወደ መኪና መንገዱ ለመወርወር በምትዘጋጅበት ወቅት በአካባቢው የተገኙ ሰዎች ባደረጉት ርብርብ አደጋ ሳይደርስባት ለመትረፍ በቅታለች፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

American Sues Ethiopian Government for Spyware Infection

Months of Electronic Espionage Put American Citizen and Family at Risk Kidane v. Ethiopia An American citizen living in Maryland has sued the Ethiopian government for infecting his computer with secret...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መንግሥት፡- በኮምፕዩተር ስለላ ተከሰሰ፤ እንዲህ ዓይነቱን ውንጀላ አስተባበለ

የኢትዮጵያ መንግሥት የተራቀቁ የስለላ ሶፍትዌሮችን እየለቀቀባቸው የኮምፕዩተሮቻቸውን ይዘት እንደሚሠርቅ እና የግል ግንኙነቶቻቸውንም እንደሚከታተል በውጭ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስሞታዎችን እያሰሙ መሆናቸው እየተነገረ ነው፡፡ አንድ የዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ነዋሪ በዩናይትድ ስቴትስ ፌደራል ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብአዴን ድንጋጤና የእሁዱ የተቃውሞ ሰልፍ

ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አለምነው መኮንን በአማራ ህዝብ ላይ የሰነዘሩትን ዘለፋ ተከትሎ የተነሳውን ተቃውሞ ለማብረድ የብአዴን የወጣቶች ሊግ ለአባለቱ የስልጠና እና የግምግማ ስራ በባህር ዳር ፤ ደሴ እና ጎንደር እያከናወነ ነው። የካቲት 16 አንድነትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሱዳን በጎረምሶች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት በድንጋይ ተወግራ ልትገደል ትችላለች ተባለ

ዘጋርድያን እንደዘገበው የ18 አመቷ ወጣትና ነፍሰጡሩዋ ኢትዮጵያዊት በዝሙት ተግባር በመከሰሷ በድንጋይ ተወግራ ልትገደል እንደምትችል የምስራቅ አፍሪካ የሴቶች ስትራቴጂክ ኔትወርክ ወይም ሲሃ የተባለውን ድርጅት በመጥቀስ ዘግቧል። የ9 ወር ነፍሰ ጡሩዋ ወጣት በእስር ቤት ውስጥ ያለምንም ምንጣፍ በባዶ ኮንክሪት ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዉህደት ሐሳብና ፈታኙ የብሄር ፖለቲካችን, Abraha Desta

ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ለውጥ ፈላጊ ነው። ሰው የሚኖረው ለመለወጥ ነው። ለውጥ ለማምጣት የወደፊት የጉዞ መስመራችን መቀየስ ያስፈልጋል። የወደፊት የጉዞ መስመራችን ለመቀየስ ትክክለኛውን የፖለቲካ አቅጣጫ መምረጥ ይኖርብናል። ትክክለኛውን የፖለቲካ አቅጣጫ ለመምረጥ አማራጭ የሐሳብ መንገዶችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊቷ በሱዳን ብትደፈርም ተፈረደባት

ሱዳን መዲና ካርቱም ውስጥ በ6 ጋጠወጦች የተደፈረችው ኢትዮጵያዊት ስደተኛ፣ ወጣት፣ ነፍሰጡር ለአንድ ወር እስር ቤት እንድትቆይ እና 950 ዶላር እንድትቀጣ ትናንት ተበየነባት። ወጣቷ ኢትዮጵያዊት ስትደፈር 7ኛው ወንጀለኛ ድርጊቱን በሞባይል ቀርፆ በማኅበራዊ መገናኛ ዘርፍ ማሰራጨቱም ተነግሯል። ወጣቷ በአሁኑ ወቅት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ እና ሱዳን ጠረፍ ግጭት ተቀሰቀሰ! 71 ኢትዮጵያውያን ሞቱ! “ድረሱልን” እያሉ ነው!

ባሶንዳ በተባለችዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማ 77 ኢትዮጵያዉያን ተገድለዋል ሲሉ ከጥቃቱ የተረፉ ኢትዮጵያዉያን ገለጹ:: ከመተማ ቀጥላ በምትገኘዉ ባሶንዳ በምትባለዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማና አካባቢ በኢትዮጵያዉን ሽፍቶችና በሱዳን ሽፍቶች መካከል የተነሳዉን ግጭት ተከትሎ አራት ሱዳናዉያን በመሞታቸዉ ሳብያ ለብቀላ የተነሱት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢቴቪ ዋና ዳይሬክተር ታስረው እንዲቀርቡ ታዘዘ

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት እየታየ በሚገኘው 28 ተከሳሾች ላይ ለቀረበ የአቃቤ ህግ የቪዲዮ ማስረጃ አስተርጓሚ እንዲመድብ የታዘዘው የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት፤ የፍ/ቤቱን ትዕዛዝ ተግባራዊ ባለማድረጉ ዋና ዳይሬክተሩ ፍ/ቤት ታስረው እንዲቀርቡ ታዘዘ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንጋፋ ታጋዮች ስለ ህወኃት ይናገራሉ “ታጋዮች የተሰውለት ዓላማ ተረግጧል”

“ታጋዮች የተሰውለት ዓላማ ተረግጧል” ህወኀት የተመሰረተበት 39ኛ ዓመት በዓል ባለፈው ማክሰኞ በመቀሌ ከተማ በደማቅ ስነ-ስርአት አክብሯል፡፡ በዚህ በአል ላይ በትግሉ ወቅት የተሰው ቀደምት ታጋዮች የታወሱ ሲሆን የህወኀት ታሪክም በተለያዩ የፓርቲው አባላት ተነግሯል፡፡ ከህወኅት ምስረታ ጀምሮ በትግሉ ውስጥ የቆዩና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና!! አንድነት ለትግል በወጣበት የመድረክ አባል ፓርቲዎች አገዱት

“አንድነትን በመግፋት መድረክን ወደ አክራሪ ብሔረተኛ ስብስብነት ለመግፋት የተደረገ ስልታዊ ውሳኔ ነው” የአንድነት ፓርቲ ተቀዳሚ ም/ፕሬዝደንት አቶ ተክሌ በቀለ መድረክ በከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውጤት ያመጣ ስራ እየሰራ የሚገኘውን አንድነት ፓርቲን ማገዱ ትዝብት ላይ የሚጥል ውሳኔ ነው፡፡” የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝዳንት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

THE BLUE PARTY LEADERS ARE ARRESTED IN THE EASTERN CITY OF DIRE DAWA

The Ethiopian Police in the Eastern City of Dire Dawa has arrested dozens senior member of Ethiopia’s youngest opposition movement, the Blue Party while campaigning for a public meeting at one of the...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ለመጥፋት የተዘጋጀ ሰው የአራት መቶ ሺሕ ብር መኪና ገዝቶ ገንዘቡን አያባክንም››

ዶ/ር እንዳላማው አበራ፣ የረዳት አብራሪ ኃይለመድኅን አበራ ታላቅ ወንድም ሰሞኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረዳት አብራሪው መጠለፉ የሕዝቡ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ በአገር ውስጥና በውጭ አገር የሚገኙ ዜጎችና መገናኛ ብዙኃን በማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ የተለያዩ መላምቶችን አስቀምጠዋል፡፡ ከሥነ ልቡና ቀውስ እስከ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live