Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የኩዬት መንግስት ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ወደ ሃገሩ ገብተው እንዳይሰሩ እገዳ ጣለ፡፡

$
0
0
የኩዬት መንግስት ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ወደ ሃገሩ ገብተው እንዳይሰሩ እገዳ ጣለ፡፡ የኩዬት የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስቴር ኢትዮጵያውያን ወንድ እና ሴት የቤት እና የጉልበት ሰራተኞች ወደሃገሩ ገብተው እንዳይሰሩ ማገዱን አስታውቋል፡፡ የፓስፖርት እና የብሄራዊ ጉዳዮች ምክትል ሃላፊ ሜጀር ጀነራል ፈይሰል አል ናዋፍ እንዳሉት ለኢትዮጵያውያኑ ቪዛ መስጠት የታገደው በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች እየተፈጸመ ያለው የግድያ ፣ የስርቆት ፣ የድብደባ እንዲሁም በተለያዩ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles