Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰላማዊ ሰልፉ ዘገባ ከባህር ዳር

ወጣቶቹ በሰልፉ ላይ ከተገኙ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ተነግሯቸው የነበረ ቢሆንም ‹‹አገር ያቀናው አባቴ ተሰድቦ ዝም ማለት አልችልም››ብለው ፍርሃትን ሰብረው ሰልፉን ተቀላቅለዋል፡፡በከተማይቱ የባጃጅ አገልግሎት የሚሰጡ ሰዎችን ትናንት በማህበራቸው አማካኝነት በመሰብሰብ ሰልፉን የሚያጅቡ ከሆነ ባጃጆችን ከከተማ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኤልኩራን የነዳጅ ፍለጋ ጉድጓድ የነዳጅ ፍሰት ታየ

በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኤልኩራን በተሰኘ አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ በማካሄድ ላይ የሚገኘው ‹‹ኒው ኤጅ›› የተሰኘው የእንግሊዝ ኩባንያ፣ በቆፈረው ‹‹ኤልኩራን ሦስት›› የተባለው ጉድጓድ ውስጥ የተፈጥሮ ዘይትና ጋዝ ፍሰት ታየ፡፡ ኩባንያው ካለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ ጉድጓዱን በመቆፈር ላይ ይገኛል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስደተኛው ፍቅር

ገና የ22 ዓመት ኮረዳ ናት ሳዑዲ ዓረቢያዊቷ ሁዳ አል፡፡ የመናዊው አራፋት መሐመድ ጣሂር ደግሞ የ25 ዓመት ጉብል፡፡ እሱ በሳዑዲ ዓረቢያ ስደተኛ ሆኖ በአንድ የሞባይል ስልክ መሸጫ ተቀጥሮ ይሠራ ነበር፡፡ ፍቅር የተባለው ረቂቅ ነገርም ሁለቱን ወጣቶች አቀራረባቸው፣ አስተሳሰባቸው፣ አፋቀራቸው፡፡ ውሎ ሲያድርም ከአንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዛሬው የባህር ዳር የተቃውሞ ሰልፍ! ”ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል”የባህርዳር ነዋሪ watch video

posted by Aseged TameneFiled under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, African Commission on Human and Peoples' Rights, Amhara National Democratic Movement, Eskinder Nega, Ethiopia,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወንድሜ ልጅ ወደድኩ አለቺኝ እንዴት እንደምርቃት ምከሩኝ ይላል እስኪ ምከሩት

posted by Aseged TameneFiled under: Uncategorized Tagged: Abune Petros, Addis Ababa, Addis Ababa University, Advice, African Commission on Human and Peoples' Rights, Ethiopia

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔን ተሸክሞ መኖር ይብቃን!

በዳዊት መላኩ ( ከጀርመን) የሰው ልጅ ካመረረ ቀጥሎ ምን እንደሚመጣ ማሰብ አይችልም፡፡ ለነፍሱም ፈጽሞ አይሳሳም፡፡ ወቅቱ 1998 ዓ.ም ነው፡፡ የ97 ሰባቱን ምርጫ ተከትሎ በተነሳው ብጥብጥ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ይኖር የነበረ ስሙን  ለጊዜው የማላስታውሰውን ወጣት ሁኔታ ላካፍላችሁ፡፡ በእለቱ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቦሌ የባንክ ጥበቃው ለጥበቃ በተሰጠው ጠመንጃ ራሱን በጥይት መትቶ ገደለ

ከጽዮን ግርማ – አዲስ አበባ በሱፍቃድ በጋሻው የተባለ ዕድሜው በሃያ አራት ነው፡፡ አሁን የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲኾን የመጣው ግን ከአማራ ክልል አካባቢ መኾኑን የቅጥር መዝገቡ ያሳያል፡፡ በቦሌ መንገድ ላይ ከአራት ጊዜ በላይ በተከታታይ ወደ ሰማይ ከተኮሰ በኋላ ራሱን አጠፋ፡፡ ቦሌ መንገድ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ዩኒፎርሙን አውልቆ ካልሸጠው አንድ ጉራጌ ጄነራል አድርገን ሾመናል።” ጄኔራል ሳሞራ የኑስ

ከሳምንታት በፊት ራሱን የአማራ ክልል ብሎ በሚጠራው የክልል አምባገነን ጁንታ አስተዳዳሪ ነኝ የሚለው የብኣዴን የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ አለምነህ መኮንን በድርጅቱ የውይይት መድረክ ላይ የአማራውን ህዝብ ለሃጫም እና ልጋጋም እንዲሁም መርዝ ብሎ መሳደቡን ተከትሎ በከፍተኛ ደረጃ የውጪ እና የውስጥ ተቃውሞ በየአቅጣጫው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ዜና ድንቅ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት የጸረ ግብረሰዶም ህጉን ፈረሙበት!

የኡጋንዳ ፓርላማ ፣ አንዳንድ ግብረሰዶማዉያንን እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት ለመቅጣት ያሳለፈውን ህግ፣ ፕሬዚዳንት እንዳይፈርሙበት፣ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማና ከአንዳንድ የሰብ አዊ መብቶ ድርጅቶች ግፊት ቢደረግባቸውም፣ ዛሬ ፈርመውበታል። አስቀድሞ ፓርላማው ግብረሰዶማዊ የሆነው ሰው ከህጻናት ጋር ሲፈጽም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኛና “እነርሱ”! (ተመስገን ደሳለኝ)

‹‹…የውሳኔ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቀቀ፡፡ የባሕር መዝገቡም ተዘጋ፡፡ …ቀፋፊ ምሽት ነበር፡፡ በእያንዳንዳችንም ፊት ፈገግታ አይታይም፡፡ ከአዳራሹ ሳንርቅ ከራሳችን ጋር ብቻ እየተነጋገርን በሃሳብም ርቀን እየሄድን አመሸን፡፡ ከምሽቱ አራት ሰዓት አካባቢ ወደ አዳራሹ እንድንገባ ተነገረን፡፡ በፍጥነት ገብተን ቦታችንን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሚያ ክልል ከስልጣን የለቀቁትን ፕሬዚዳንቱን ለማሳከም ከፍተኛ ገንዘብ ማውጣቱ ታወቀ

ኢሳት ዜና :-ያለፉትን ሶስት የሥልጣን አመታት በህክምና ያሳለፉትና ከሳምንት በፊት በገዛ ፈቃዳቸው ከሃላፊነታቸው የተሰናበቱት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳን ለማሳከም ክልሉ ከአንድ ሚሊየን አሜሪካን ዶላር በላይ ወጪ ማድረጉ ተሰማ፡፡ በጰጉሜ ወር 2002 ዓ.ም ኦህዴድ ባካሄደው ጉባዔ ባልተጠበቀ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለአንድነት ፓርቲ ማስጠንቀቂ ምላሽ ሰጠ

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ድርጅት አንድነት ፓርቲ ለላከለት ማስጠንቀቂ ምላሽ መስጠቱን የአንድነት ዋና ጸሀፊ አቶ ስዩም መንገሻ ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ አቶ ስዩም መንገሻ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ድርጅት በቅርቡ አንድነትን በ“አሸባሪነት” የሚፈርጅ ዘጋቢ ፊልም ማቅረቡን ተከትሎ አንድነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠ/ሚ ኃ/ማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሊከሰሱ ነው *ኢቴቪና ፌዴራል ፖሊስም ይከሰሳሉ

በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በቅርቡ ከተላለፈው ‘‘ጅሃዳዊ ሃራካት’’ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ የወንጀልና የፍትሃብሔር ክስ ሊመሰረት ነው። ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ባሻገር በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሴቶች ጉዳይ ሚ/ር ዘነቡ ታደሰ ዩጋንዳ የጸረ ጌይ ሕግ ማውጣቷን ተቹ

ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ዘነቡ ታደሰ ኡጋንዳ የጸረ ጌይ አዋጅ ማውጣቷን መተቸታቸውን ሃፊንግተን ፖስት የተባለው ጋዜጣ ሚኒስትሯ በትዉተር ገጻቸው የጻፉትን አስተያየት አያይዞ ባቀረበው ዘገባው አስታወቀ። እናት ድርጅታቸው ኢሕአዴግ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ የአፍሪካ ጊዮች ስብስባ እንዲደረግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግብፅ በህዳሴው ግድብ ላይ የጀመረችውን ዘመቻ ዓለም አቀፍ ገጽታ ልታላብሰው ነው

- ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከነካቢኔያቸው ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው ለቀቁ የግብፅ መንግሥት በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የጀመረውን ዘመቻ ዓለም አቀፍ ገጽታ ለማላበስ አዲስ እንቅስቃሴ ሊጀምር ነው፡፡ ከወደ ግብፅ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ የግብፅ የውኃና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ይህንን አዲስ እንቅስቃሴ ያስተባብራሉ፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ በሱዳን ዝግጅቱ ከባለቤቱ ጋር ሲደንስ የሚያሳይ ቪዲሆ

posted by Aseged TameneFiled under: political opinion Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Advice, African Commission on Human and Peoples' Rights, Amhara National Democratic Movement, Egypt,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ስረዕት ነጻ ፕሬሶችን አስጠነቀቀ !

ኢዜአ የነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ማህበር ሊቀመንበርን ጠቅሶ ባስተላለፈው ዜና የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ መንግስት ዳግም በነጻ ፕሬሶች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ያለውን ቁርጠኝነት አረጋግጦል። እንደ ዜናው ዘገባ በአሸባሪነት ተፈርጀው በህግ ቁጥጥር ስራ  በሚገኙ ዙሪያ አንዳንድ ጋዜጦች የተዛባ ውዥንበር በህዝብ መሃል  በመንዛት ድብቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካሁን በኋላ “ወደ ቃሊቲ የምትገባው ታስረህ ካልሆነ በቀር እነ አንዱኣለምን ለማየት ድርስ አትላትም!”

አዲስ አበባ ነበርኩ። ሰኞ ጧት ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌና ጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ ለመጠየቅ ቃሊቲ ማረምያቤት ሄድኩኝ። ጥበቃዎቹ ወደ ማረምያቤቱ አስተዳዳሪ ወሰዱኝ። አስተዳዳሪው ምርመራ ይሁን ዛቻ በማይታወቅ መልኩ ካስፈራራኝና ከሰደበኝ በኋላ ከማረምያ ቤቱ ተባረርኩ። አስተዳዳሪው “አንተ ከትግራይ አክራሪ አማራዎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኩዬት መንግስት ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ወደ ሃገሩ ገብተው እንዳይሰሩ እገዳ ጣለ፡፡

የኩዬት መንግስት ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ወደ ሃገሩ ገብተው እንዳይሰሩ እገዳ ጣለ፡፡ የኩዬት የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስቴር ኢትዮጵያውያን ወንድ እና ሴት የቤት እና የጉልበት ሰራተኞች ወደሃገሩ ገብተው እንዳይሰሩ ማገዱን አስታውቋል፡፡ የፓስፖርት እና የብሄራዊ ጉዳዮች ምክትል ሃላፊ ሜጀር ጀነራል ፈይሰል አል ናዋፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አለማየሁ አቶምሳ ከክልሉ ፕሬዚዳንትነትና ከኦሀዴድ ሊቀመንበርነት ለመልቀቅ ደብዳቤ እንዳሰገቡ ተደርጎ በክልሉ መንግስት...

ኢሳት ዜና :-አንድ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የኦህዴድ ከፍተኛ አመራር በክልሉ ፕሬዚዳንት በአቶ አለማየሁ አቶምሳ ቢሮ ውስጥ የተፈጠረውን ጉዳይ በዝርዝር ለኢሳት አስረድተዋል። አቶ አለማየሁ ከኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር የካቲት 10 ቀን፣ 2006 ዓም በክልሉ ውስጥ ስለሚታየው የመልካም አስተዳደር መበላሸትና...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live