Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

መልካም ዜና የአንድነትና የመኢአድ ውህደት ወደሚታይ ምዕራፍ ተሸጋገረ

$
0
0
መልካም ዜና የአንድነትና የመኢአድ ውህደት ወደሚታይ ምዕራፍ ተሸጋገረ የአንድነትና የመኢአድ ብሄራዊ ምክር ቤቶች በውህደት ዙሪያ የፊታችን እሁድ ሊወያዩ ነው፡፡ፓርቲዎቹ እንዲዋሃዱ ይሁንታን የሰጡት የፓርቲዎቹ ብሄራዊ ምክር ቤቶች የውህደቱን ሂደት ሲመሩ በቆዩት ሽማግሌዎች አማካኝነት የፊታችን እሁድ ውይይት እንደሚያደርጉ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ሰንደቅ ጋዜጣ መኢአድ አንድነትን በውህደት መዘግየት እንደከሰሰ በመጥቀስ ባሳለፍነው ረቡዕ ዘግቦ የነበረ ቢሆንም ፓርቲዎቹ ለመዋሃድ በጀመሩት ሂደት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles