“አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጭፈራ ሲያደረጉ የነበረው ተጠልፈው እንደሆነ ተናገሩ”
“አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጭፈራ ሲያደረጉ የነበረው ተጠልፈው እንደሆነ ተናገሩ” አቶ ሽመልስ ከማል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ሚንስቴር ደኤታ ጠለፋወን ያደረጉ ሰዎች በህግ እንደሚጠየቁ ገልጸዋል። አቶ ሃይለማሪም ደሳለኝ ሰሞኑን በማሀበራዊ ድረ ገጾች የተሰራጩት የጭፈራ ፎቶግራፎች እርሳቸውንም ሆነ መንግስታቸውን...
View Articleችግር ነው አስቀድሞ ማሰብ
መስፍን ወልደ ማርያም የካቲት 2006 ወያኔ/ኢሕአዴግ ጥሩምባ ነፍቶ የብሔሮች፣ የብሔረሰቦችና የሕዝቦች ነጻነት ብሎ ከአወጀና ሁሉንም ለሃያ ሁለት ዓመታት በተስፋ ከአስፈነደቀ በኋላ ችግር ተፈጠረበት፤ ችግሩ ምንድን ነው? ችግሩ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች የሚባለው ነው፤ ችግሩ አፍ ከሚችለው በላይ ለመጉረስ...
View Articleየኢትዮጵያ ጦር በአልሸባብ ላይ የተጠናከረ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የንቅናቄው መሪ በኢትዮጵያ ላይ ጅሃድ አወጁ
ኢሳት ዜና :-የአልሸባብ መሪ አህመድ ጎዳኔ በቅጽል ስማቸው ሙክታር አቡ አል ዙቢያር ” ለአሜሪካ መንግስት ጥቅም የሚዋጉት የሞቃዲሾ መንግስትና የኢትዮጵያ ጦር በጦርነቱ ድል ይሆናሉ “ብለዋል። “ሶማሊዎች ሃይማኖታችሁ ተደፍሯል፣ መሬታችሁ ተከፋፍሏል፣ ንብረታችሁ ተዘርፏል፣ ድላችን በጅሃድ ላይ የተመሰረተ ነው ” ሲሉ...
View Articleደብዛው የጠፋው የማሌዥያ የመንገደኞች አውሮፕላን
ሰዓታት ነጐዱ፡፡ ቀናትም ተቆጠሩ፡፡ የማሌዥያው ቦይንግ 777-200 አውሮፕላን 239 መንገደኞችን ይዞ ከኳላላምፑር ወደ ቤጂንግ ለማቅናት የአንድ ሰዓት በረራ አድርጐ ከተባለበት ቦታ ሳይደርስ ደብዛው ከጠፋ ቀናት ተቆጥረዋል፡፡ ፍለጋው ቢቀጥልም ዱካው አልተገኘም፡፡ አውሮፕላኑ ከራዳር እይታ መጥፋቱ በተነገረበት ዕለተ...
View Articleበኮስሞቲክስ ስም የሚቸበቸቡ መድኃኒቶች
b ከመቼውም ጊዜ በበለጠ መልኩ ጊዜው ሴቶች ለውበታቸው አብዝተው የሚጨነቁበትና ለመዋብ የተለያዩ ጥረቶችን የሚያደርጉበት ነው፡፡ በጌጣጌጥ፣ በአልባሳት መዋቡ እንዳለ ሆኖ ለመለየት እስኪያስቸግር ድረስ የተለያየ ይዘትና የተለያየ ቀለም ያላቸው አርቲፊሻል ፀጉሮች፣ አርቲፊሻል ዳሌን የመሳሰሉ ነገሮችም ጊዜያቸውን ጠብቀው...
View Articleከማርች 4 2014 ጀምሮ ከድህረ ገጽ የጠፋው የወዳጄ ነብዩ ሲራክ ጉዳይ ስጋት ውስጥ፡ከቶናል።
የታላቁ ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በማለዳ ወጎች ……… በሳውዲ አረቢያ ብሎም በአረቡ አለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን በባዕዳን አልፎ አልፎ በገዛ ሹሞቻችን የሚፈጸምብንን መከራ እና ስቃይ በማስቃኘት የወገኖቻችን ብሷት እልባት እንዲያገኝ በማድረግ ረገድ ከፈተኛ አስተዋጾ እንዳለው ይታወቃል ። በዚህም የተቀደሰ ተግባሩ ይህ ታላቅ...
View Articleየኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ግምገማ
በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ላይ ያተኮረ ውይይት ጄኔቭ ስዊትዘርላንድ ውስጥ ዛሬ ተካሂዷል ። የተለያዩ ዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ባዘጋጁት በዚሁ ውይይት ላይ በኢትዮጵያ ይፈፀማሉ የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በዝርዝር ቀርበዋል። መንግሥት የሰብዓዊ መብት አያያዙን እንዲያሻሽል ያግዛሉ የተባሉ...
View Articleዩክሬን 60 ሺህ ያህል ጠንካራ የመከላከያ ሀይል እንድትገነባ የአገሪቱ ፓርላማ አዋጅ አጸደቀ።
ኢሳት ዜና :-አዲሱ የመከላከያ አዋጅ ግንባታ የጸደቀው ሩሲያ በአወሳጋቢዋ ክሪሚያ የፊታችን እሁድ ሪፈረንደም ለማካሄድ በተሰናዳችበት ወቅት ነው። ክሪሚያ በአሁኑ ሰዓት በሩሲያ የጦር ሀይል ስር የምትገኝ ሲሆን፣ በመጪው እሁድ በሚካሄደው ሪፈረንደም ነዋሪዎቿ በሩሲያ ስር መተዳደር እንደሚፈልጉና እንደማይፈልጉ ድምፃቸውን...
View Articleበአሜሪካ የሚኖረው የሕወሐት ወንጀለኛ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የሕወሐት አባል የሆነውና በአሜሪካ የሚኖረው ብስራት አማረ በርካታ ወንጀሎችን እንደፈፀመ የቅርብ ምንጮች አጋለጡ። ሕወሐት በረሃ እያለ የባዶ 6 እስር ቤት ዋና ሃላፊ የነበረው ብስራት አማረ የኢ.ህ.አ.ፓ አባላት የነበሩት እነ ፀጋዬ ገ/መድህን (ደብተራው) ጨምሮ በሕወሐት የተያዙትን በሙሉ ወረኢ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ...
View Articleኢትዮጵያዊው እግር ኳስ ተጫዋች በፍቅር ምክኒያት ክለቡን ሊለቅ ነው–ወይ ፍቅር
ኢትዮጵያዊው እግር ኳስ ተጫዋች በፍቅር ምክኒያት ክለቡን ሊለቅ ነው–ወይ ፍቅር posted by Aseged TameneFiled under: Uncategorized Tagged: Abune Petros, Addis Ababa, Addis Ababa University, Advice, African Commission on Human and...
View Articleትግላችን ከሕወአትና ከግብረ-ዐበሮቹ ጋር ነው!
ፍርድ የእግዚአብሔር ነው! ወገን ተባበረን! መጋቢት ፪ ፦ ፪ሺህ ፮ ዓም ከኮማንደር አሰፋ ሰይፉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። ጻ! መንፈስ ርኩስ!!! አሜን!!! የቤተ ክርስቲያናችን ችግር ከጀመረ ረጅም ጊዜ ነው። አበው “ቁጭ ብለን የሰቀልነውን ቆመን ማውረድ አቃተን!” እንዳሉት ኾኖ ተካርሮ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ተጨማሪ አራት ቀን እስር ቤት እንዲቆዩ ተደረገ
Semayawi Party- Ethiopia ባለፈው ሰኞ ፖሊስ መረጃ ለማሰባሰብ በሚል ፍርድ ቤት የ14 ቀን ጊዜ ጠይቆ 5 ቀናት እንደተፈቀደለት ይታወቃል፡፡ ዛሬ መጋቢት 5 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት የካ ምድብ ችሎት ቢቀርቡም ፖሊስ አሁንም ‹‹ምርምራውን አልጨረስኩም፣ ተጨማሪ የምይዛቸው...
View Articleመልካም ዜና የአንድነትና የመኢአድ ውህደት ወደሚታይ ምዕራፍ ተሸጋገረ
መልካም ዜና የአንድነትና የመኢአድ ውህደት ወደሚታይ ምዕራፍ ተሸጋገረ የአንድነትና የመኢአድ ብሄራዊ ምክር ቤቶች በውህደት ዙሪያ የፊታችን እሁድ ሊወያዩ ነው፡፡ፓርቲዎቹ እንዲዋሃዱ ይሁንታን የሰጡት የፓርቲዎቹ ብሄራዊ ምክር ቤቶች የውህደቱን ሂደት ሲመሩ በቆዩት ሽማግሌዎች አማካኝነት የፊታችን እሁድ ውይይት እንደሚያደርጉ...
View Articleየኢህአዴግ ማመልክቻ ድጋሚ ውድቅ መደረግ አለበት!
በመጀመሪያ አፋኝ ሕጎች መሠረዝ አለባቸው! የተፈጥሮ ሃብትን በትክክለኛ መንገድ ለሕዝብ ጥቅም መዋሉን በመከታተል ለአገራት እውቅና የሚሰጠው The Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) ለተሰኘ ዓለም ዓቀፋዊ ተቋም ኢህአዴግ በድጋሚ ያቀረበው የእውቅና ጥያቄ ማመልከቻ ውድቅ...
View Articleየነአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ ሃይማኖት “ቅዱስ ኤልያስ ይዞት የመጣውን መፅሐፍ” ቤተ ክርስትያን እንድትቀበል ጠየቀ
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው የነአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ ሃይማኖት “ቅዱስ ኤልያስ ይዞት የመጣውን መፅሐፍ” ቤተ ክርስትያን እንድትቀበል ጠየቀ። የጋዜጣው ዘገባ እንደወረደ ይኸው፦ መጽሐፉ ለአቡነ ማትያስና ለጠ/ሚ ኃይለማርያም እንዲደርሳቸው ተደርጓል ደብዳቤው ለእስራኤሉ...
View Articleፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ “የጡት ልጅ” ቀረፃ በሰኔ ወር ይጀመራል ከአውሮፓ ህብረት የ13ሚ. ብር ድጋፍ አገኙ
ያሬድ ዘለቀ Lamb ለሚለው ፊልሙ 12ሚ. ብር አግኝቷል የኃይሌ ገሪማ “የጡት ልጅ” ቀረፃ በሰኔ ወር ይጀመራል የሁለቱም ፊልሞች ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ታዋቂው ኢትዮጵያዊ የፊልም ፕሮዱዩሰርና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ፤ “የጡት ልጅ” በሚል ርዕስ ለሚሰሩት አዲሱ ፊልማቸው የሚውል የ500 ሺህ ዩሮ...
View Articleሰበር ዜና: ሀረር በሲጋራ ተራ ገበያ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተነሳ።
ሀረር በሲጋራ ተራ ገበያ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተነሳ። ባለፈው ሳምንት እሁድ በሀረር መብራት ሀይል አካባቢ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ የእሳት ቃጠሎ ተነስቶ በንበረት ላይ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል፣ ይህንንም ተከትሎ በፓሊስና በህብረተሰቡ መካከል በተንሳ ግጭት የአንድ ሰው ህይወት መጥፋቱ የማይዘነጋ ነው። አንድ ሳምንት...
View Articleአትሌት አበባ አረጋዊ ከስዊድን እንድትባረር የስዊድን ሚዲያዎች ዘመቻ ከፍተዋል
ሃሰተኛ ጋብቻ ፈፅማ ዜግነቷን ቀይራለች፤ ፍቺውንም ለ10 ወራት በምስጥር ይዛ ቆይታለች፡፡ ታክስ አጭበርብራለች… – የስዊድን ሚዲያዎች በትውልድ ኢትዮጵያዊ የነበረችውና ዜግነቷን በመቀየር ስዊድናዊ ሆና በመወዳደር ሁለተኛ ዓመቷን የያዘችው አትሌት አበባ አረጋዊ በትዳሯ ዙርያ በተፈጠሩ አወዛጋቢ ሁኔታዎች በለቅሶ...
View Articleኢህአዴግ ሰልፍ የማይጠራን እኮ ኑሮአችንን ሰልፍ ስላደረገው ነው!
የታክሲ—የዳቦ—የውሃ—የግብር—የቦሎ—ረዣዥም ሠልፎች—- የማሌዢያው አውሮፕላን ኢትዮጵያ ውስጥ አልወደቀም ተባለ! “መሬት የግል ይሁን” የዘመኑ “መሬት ላራሹ” ነው እንዴ? እኔ የምላችሁ … “አንድነት” ፓርቲ ባለፈው ሳምንት “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የተሰኘውን ቁጥር 2 ንቅናቄ መጀመሩን ሰምታችሁልኛል?! አይዟችሁ …...
View Articleየጠፋውን የማሌዥያ አውሮፕላን የበላው ጅብ አልጮህ አለ፤ (ከዚህ በፊት 5 አውሮፕላኖች ጠፍተው እንደነበር ያውቁ ኖሯል?)
ከአትላንታው አድማስ ራድዮ ስለ ማሌዢያው የበረራ ቁጥር 370፣ የተሰወረ አውሮፕላን መዘገብ እጅግ ከባድ ነው። ምክንያቱም ነገሮች በየደቂቃው ይቀያየራሉና። ገና ሲጀመር፣ አውሮፕላኑ ለመጨረሻው ጊዜ ድምጽ ያሰማበት ሰአት ልክ አልነበረም፣ ከዚያ ቀጥሎ ሁለት ጥቁሮች በሃሰት ፓስፖርት ተሳፍረዋል ተባለ፣ ጥቂት ቆይቶ ጥቁር...
View Article