Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

(ሰበር ዜና) ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ከሀገር እንዳይወጣ በኢሚግሬሽን ታገተ

$
0
0
ሰማያዊ ፓርቲ እንዳስታወቀው በአሜሪካን ሀገር ስቴት ዲፓርትመንት የተዘጋጀለትን ወጣት የአፍሪካ መሪ የሚል ሽልማት ለመውሰድ ዛሬ ሌሊት ወደ አሜሪካ ያቀና የነበረው የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በቦሌ አየር መንገድ ከተገኘ በኋላ ከሀገር መውጣት አትችልም በሚል ታግቶ ይገኛል፡፡ በረራው 4 ሰአት ላይ የነበረ ሲሆን እስካሁን እስከሌሊቱ 8 ሰኣት ድረስ ታግቶ ይገኛል፡፡ ዝርዝር መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን። posted […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles