Ethiopia Regularly Records Phone Calls of opposition activists and journalists
Group: Ethiopia Regularly Records Phone Calls of opposition activists and journalists March 21, 2014 (AP) A rights group says that Ethiopia’s government regularly listens to and records the phone calls...
View Articleየዋሸው ማን ነው? – ለመምህር ግርማ ከቤተክርስቲያን የተጻፉላቸው 14 ደብዳቤዎችና ምስክር ወረቀቶች እጃችን ገቡ
“ለምንድ ነው የምትገፉኝ?” – መምህር ግርማ (ዘ-ሐበሻ) ዘ-ሐበሻ የመምህር ግርማ ወንድሙን ጉዳይ ተከታትላ በመዘግብ ላይ ትገኛለች። አንባቢዎቻችን እውነታውን እስኪጨብጡ ድረስ ዘገባዎችን ማቅረቧ የሚቀጥል ይሆናል። በትናንትናው የዜና እወጃችን ቤተክርቲያን በአቡነ ገሪማ አማካኝነት የተጻፈን ደብዳቤ በመጥቀስ...
View Article(ሰበር ዜና) ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ከሀገር እንዳይወጣ በኢሚግሬሽን ታገተ
ሰማያዊ ፓርቲ እንዳስታወቀው በአሜሪካን ሀገር ስቴት ዲፓርትመንት የተዘጋጀለትን ወጣት የአፍሪካ መሪ የሚል ሽልማት ለመውሰድ ዛሬ ሌሊት ወደ አሜሪካ ያቀና የነበረው የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በቦሌ አየር መንገድ ከተገኘ በኋላ ከሀገር መውጣት አትችልም በሚል ታግቶ ይገኛል፡፡ በረራው 4 ሰአት ላይ...
View Articleሰበር ዜና – የማኅበረ ቅዱሳንን አመራርና አባላት በአክራሪነት የሚከስ ዶክመንተሪ ሊዘጋጅ ነው ተባለ
ዶክመንተሪው የ2007 ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት አካል እንደኾነ ተጠቁሟል ‹‹ማስረጃ አቅርቡና እንነጋገርበት›› ለሚለው የማኅበሩ ጥያቄ ምላሽ አልተሰጠም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሲኖዶሱን ይኹንታ አግኝቶ በመላው አገሪቱ የሚንቀሳቀሰውን የማኅበረ ቅዱሳንን አመራርና አባላት በአክራሪነት...
View Articleድምፃዊ ጌዲዮን ዳንኤል ከጎዳና የሚታደገው ይሻል
ለአድማጮች ባደረሳቸው ሁለት አልበሞቹ ከፍተኛ ታዋቂነትን ያተረፈው ደምፃዊ ጌዲዮን ዳንኤል በጎዳና ላይ ኑሮውን እየገፋ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ወጣቱ ድምፃዊ ጌዲዮን ዳንኤል በተለይ ‹‹ጌዲ በተራ›› በሚለው የቅፅል ስሙ የሚታወቅ ሲሆን ድምፃዊው ካዛንቺስ አካባቢ ባሉ የምሽት ክበቦች ሙዚቃን መጫወት ከጀመረበት ጊዜ...
View Articleየብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት መቃጠል
ከተመሰረተ ከ70 ዓመታት በላይ ዕድሜ እንዳስቆጠረ የሚነገርለት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኘው የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት ዛሬ ቃጠሎ እንደደረሰበት ወኪላችን ከአዲስ አበባ ዘገበ። የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት የቃጠሎ መንስኤ ለጊዜው በዝርዝር ባይገለፅም በማተሚያ ቤቱ ላይ እሳቱ የተነሳው ከቀኑ 9 ሠዓት ተኩል...
View Article20 ዓመት ሙሉ ውህደትና ጥምረት ያልሰመረለት የተቃዋሚ ጎራ
የሐሙሱ የመኢአድና አንድነት ውህደት ሳይጀመረ ፈረሰ ምርጫን ብቻ ግብ ያደረጉ ጥምረቶች ዋጋ አይኖራቸውም የፓርቲዎች ውህደት ባይሳካም የተገኘው ልምድ ቀላል አይደለም ለተቃዋሚዎች አለመጠናከር ኢህአዴግ ተጠያቂ ነው “በሀገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ብዙ ዘመን አስቆጥሯል ማለት ባይቻልም በአሁኑ ጊዜ ፓርቲዎች ማደግ ሲገባቸው...
View Articleአንበሳ አውቶብስ ተገልብጦ ሰዎች ሞቱ
ዛሬ ማለዳ 12:55 ላይ ከካራ ቆሬ ወደ ለገሃር ሲጓዝ የነበረ የከተማ አውቶብስ 15 ሜትር ጥልቀት ካለው ድልድይ ውስጥ ገብቶ ስምንት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ። አደጋው የደረሰው ከካራ ቆሬ ወደ ለገሃር ቁጥራቸው በትክክል የማይታወቅ ተሳፋሪዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው 36 ቁጥር የከተማ አውቶብስ ፥ ዘነበወርቅ አለርት...
View Articleለማኝዋ ስትሞት አራት ሚሊየን ዶላር ተገኘባት
ክንፉ አሰፋ አንዲት የተጎሳቆለች ወይዘሮ በሪያድ ጎዳናዎች ላይ ምጽዋት ትጠይቃለች። አላፊ አግዳሚው እቺን ወይዘሮ አይቶ አያልፋትም። ሰደቃ እየወረወረላት ያልፋል። በተለይ በበዓል ወራት ገቢዋ በእጥፍ ይጨምራል። አይሻ ትባላለች። ነዋሪነትዋ ሪያድ ሳውዲ አረቢያ ነው። ላለፉት 50 አመታት በልመና ስራ ስትተዳደር ቆይታ...
View Articleኢህአዴግ ባደባባይ የወደቀውን ፈተና “በጓሮ” አለፈ
ለግልጽነትና ለተጠያቂነት ብሎም ለህዝቦች ጥቅም ቅድሚያ እንደሚሰጥ ህግ ደንግጎ የተቋቋመው ዓለም ዓቀፋዊ ተቋም ኢህአዴግ ያቀረበውን የይግባኝ ማመልከቻ ተቀብሎ ማጽደቁ አነጋጋሪ ሆኗል። በ2009 ኢህአዴግን “ያወጣሁትን መስፈርት አታሟላም” በማለት እውቅና የከለከለው ይህ ተቋም፣ ኢህአዴግ በሚከሰስባቸው ዋና ጉዳዮች ለውጥ...
View Articleለኔትዎርኩና ለመብራቱ መጥፋት “አዋቂ” ጋ ብንሄድ ይሻላል!!
ጐዳና የሚያፀዳ መኪና በማስመጣት ከአፍሪካ ቀዳሚ አይደለንምካሜሩን ከ11 ዓመት በፊት አስመጥቻለሁ ብላለችታንዛንያ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ነኝ ባይ ናት እናንተ… ያ የማሌዥያ (እየበረረ የጠፋ) አውሮፕላን እስካሁን እኮ አልተገኘም፡፡ እኔ የምለው—የዓለም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሁኔታ ጥርጣሬ አልፈጠረባችሁም? አንዴ ቻይና...
View Articleከሰው ለሰው ድራማ የሚገኘው ገቢ ለማንም እንዳይከፈል በፍርድ ቤት እግድ ተጣለበት
ቀድሞ ‹‹የመጨረሻው ሰሞን›› የሚል ስያሜ ሰጥተውት የነበረውን ድራማ ‹‹ሰው ለሰው›› በማለት ሰይመው ለመሥራት ሲስማሙ፣ ወ/ሮ ብሥራትና ሦስቱ ተከሳሾች የትርፍ ክፍፍላቸውን በመቶኛ እንደየተሳትፏቸው ለመከፋፈል ተስማምተው መፈራረማቸው በሰነዶቹ ላይ ተጠቅሷል፡፡ ኢትዮ ኢንተር ኤጁኬት ፕሮሞሽን በተባለው የአቶ ነብዩ...
View Articleየኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊትና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀሙ፤
የኢትዮጵያን ሕዝብ ከጎጠኛውና ከአሸባሪው የወያኔ አምባገነናዊ ስርዓት ለማላቀቅ የትጥቅ ትግሉን አማራጭ አድርጎ ለሀገርና ለወገኑ መስዋዕትነት ለመክፈል ቆርጦ የተነሳው የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር /ኢሕአግ/ ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ከሚታገሉ ድርጅቶች ጋር ውህደት በመፍጠር የፀረ- ወያኔ ትንቅንቁንና ፍልሚያውን...
View ArticleSeble Gebreegziabhair Arrested in Connection with Drug Distributionseble...
AURORA – Aurora police arrested two people this week suspected of distributing large amounts of the illegal drug known as “Spice.” An estimated 12,000 packets of the drug were seized during the...
View Articleየህወሓት የፖለቲካ ሙስና በሽረ ከተማ
ህወሓት/ ኢህአዴግ የመንግስትነት ስልጣን ተቆጣጥሮ አለአግባብ ለግል ጥቅሙ እያዋለው ይገኛል። የመንግስት አገልግሎት የሚያገኝ የህወሓት አባል ብቻ እየሆነ ነው። ሌሎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ እየታዩ የመንግስት ዜግነታዊ አገልግሎት እየተነፈጉ ነው። ለአብነት ያህል አሁን በሽረ ከተማ የተፈፀመ የፖለቲካ ሙስና ላካፍላቹ። ዓረና...
View Articleጎሠኛነትና ሽብርተኛነት ፕ/መስፍን ወልደ ማርያም
የጎሠኛነት አጭር ትርጉም ዓለምን በራሱ ጠባብ ኢምንትነት የሚለካ ሰው ነው፤ ለኪው መለኪያው ነው፤ መለኪያውም ለኪው ነው፤ ጎሠኛነት የዘረኛነት የባሕርይ ልጅ ነው፤ ዘረኛነትም ሆነ ጎሠኛነት መሠረታቸው ድንቁርና ነው፤ የድንቁርናው ዓይነተኛ መገለጫ ‹‹ንጹሕ›› የሚለው ቃል ነው፤ ለዚህ ዋና ምስክር አድርጌ የማቀርበው...
View Articleየአዲስ አበባው የእሪታ ቀን ተቆረጠ መጋቢት 28/2006 ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚደርግ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቅ ክፍል የፓርቲውን ደብዳቤ ተቀብሏልየአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የከተማይቱ መሰረታዊ ችግሮች እየተባባሱ ከመምጣት ውጪ ለውጥ ማሳየት ባለመቻላቸው ለዚህ ተጠያቂ መሆን ያለበትን የከተማይቱን አስተዳደርና ገዢውን ፓርቲ የሚቃወም ‹‹የእሪታ ቀን››በሚል...
View Articleየሙሥሊም መሪዎች የክስ ሂደት
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ምድብ ችሎት በዛሬው ውሎው የሙሥሊም መሪዎችን የክስ ሂደት ተመለከተ። ችሎቱ በነአቶ አቡበከር አህመድ መዝገብ ዓቃቤ ሕግ በአሸባሪነት ክስ የመሠረተባቸውን ተከሳሾች ጉዳይ ከተመለከተ በኋላ የመከላከያ ምስክሮችን ለማዳመጥም ለፊታችን ሀሙስ መጋቢት 18 ቀን ፣ 2006 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ...
View Articleፊልድ ማርሻል አብዱል ፈታህ አል ሲሲ የዓባይን ፖለቲካ የት ያደርሱታል?
በፈገግታ የተሞላ ገጽታቸው በዓይን መነፅር አልተከለለም፡፡ የክብራቸው መገለጫ የሆነውን መለዮአቸውን ደፍተዋል፡፡ ይህ በካይሮ አደባባዮች የሚታይ ፎቶግራፋቸው በቲሸርቶችና በቼኮሌት ኬኮች ላይ ታትሞ እየተቸበቸበ ነው፡፡ የእኚህ ሰው በግብፃውያን መወደድ ጥቂት ጊዜ በቀሩት የግብፅ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ...
View Articleለጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መጽናናትን ስለመመኘት
አሜሪካን አገር ከሚገኝ የቅርብ ዘመዱ ጋር ስለ አይን ቀዶ ጥገና በኢሜይል መጻጻፉና በጽሁፉ ውስጥ ‹‹ኦፕሬሽኑ››የሚል ቃል መገኘቱ እንደ ሽብር ተወስዶበት ወህኒ የወረደው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በትናንትናው ዕለት ወላጅ አባቱን በሞት አጥቷል፡፡ የውብሸትን ሐዘን መሪር የሚያደርገው ደግሞ ከታሰረበት ወቅት አንስቶ ወላጅ...
View Article